የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት በመከላከያ ሠራዊት ላይ የፈጸመውን ጥቃት የሚያወግዝ ሰልፍ በአሶሳ ተካሄደ Feven Bishaw Nov 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ዞን ኩርሙክ ወረዳ ህወሓት በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጸመውን ጥቃት የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ ሰልፈኞቹ ፅንፈኛና አሸባሪ የሆነው የህወሓት የጥፋት ቡድን የሀገርን ክብርና የህዝቦቿን ገናናነት የማይመጥን…
ቢዝነስ ባለፉት አራት ወራት ውስጥ በወርቅ ምርት የተሻለ ገቢ ማግኘት ተችሏል Feven Bishaw Nov 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት አራት ወራት የወርቅ ምርትን ወደ ውጪ ሃገር በመላክ የተሻለ ገቢ ማስገባት መቻሉን የማዕድን እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስታወቁ፡፡ በአራት ወራት ውስጥ ከወርቅ ምርት በተጨማሪ ቡና፣ አበባ እና ጫት ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር በአማራ ክልል ተካሄደ Feven Bishaw Nov 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) "ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" መርሃ ግብር በአማራ ክልል ተካሄደ፡፡ መርሃ ግብሩ በባህር ዳር እና ጎንደርን ጨምሮ በክልሉ የተለያዩ ከተሞች ነው የተካሄደው፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል ለመከላከያ የሚደረገውን ድጋፍ በማስመልከት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እየተደረገ ነው Feven Bishaw Nov 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀረሪ ክልላዊ መንግስት "ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ለመከላከያ ሰራዊታችን!" በሚል መሪ ቃል ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እየተደረገ ነው። በህዝባዊ የውይይት መድረኩ ላይ ወቅታዊ የሀገራዊ ሁኔታን በሚመለከት ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት በጽንፈኛው ህወሓት ቡድን ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ እንደሚደግፉ የካፋ ዞን ነዋሪዎች ገለፁ Feven Bishaw Nov 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አረመኔው የጁንታው ሕወሓት ቡድን የፈጸመውን ክህደት የሚያወግዝ እና የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ነዋሪዎቹ እያካሄዱት ባለው ሰልፍ አረመኔው የጥፋት ቡድን ሀገር ለማፍረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ወደቦች ፎረም በጅቡቲ ተካሄደ Feven Bishaw Nov 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ወደቦች ፎረም በጅቡቲ ተካሄደ፡፡ ፎረሙ በሃገራት መካከል ያለውን ግንኙነትና ትብብርን በማጠናከር በኮቪድ 19 ወቅት የነበረው የሀገራት ኢኮኖሚና የንግድ መቀዛቀዝ ማጠናከርን ያለመ መሆኑ ታውቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ በጥቃቅን እና አነስተኛ ለተደራጁ ማህበራት የስራ ዕድል ሊፈጥር ነው Feven Bishaw Nov 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን በጥቃቅን እና አነስተኛ ለተደራጁ ማህበራት የስራ ዕድል ሊፈጥር ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ የስራ ዕድል ፈጠራውን ከከተማ አስተዳደሩ የስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እርስቱ ይርዳው ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ደም በመለገስ አጋርነታቸውን ገለጹ Feven Bishaw Nov 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች እና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት አባላት ደም ለግሰዋል፡፡ አቶ እርስቱ ይርዳው በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ከሀዲው የህወሓት ቡድን በመከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር መከላከያ ሰራዊት የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ እየወሰደ ያለውን እርምጃ ለመደገፍ መዘጋጀታቸውን የጋምቤላ ክልል ነዋሪዎች ገለጹ Feven Bishaw Nov 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ በየደረጃው ባሉ የአስተዳደር እርከኖች ሲካሄድ የነበረው ውይይት ባለ ስድስት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል፡፡ በማጠቃለያ ውይይቱ ላይ የተገኙት የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የሀገር መከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን አሜሪካና አውሮፓ የሚገኙ የኢትዮጵያ ሲቪክ ድርጅቶች የህግ የበላይነትን ለማስከበር በከሃዲው የህወሓት የጥፋት ቡድን ላይ የተጀመረውን ዘመቻ የአለም… Feven Bishaw Nov 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተቀማጭነታቸውን በሰሜን አሜሪካና አውሮፓ ያደረጉ የኢትዮጵያ ሲቪክ ድርጅቶች የኢትዮጵያ መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስከበር በከሃዲው የህወሓት የጥፋት ቡድን ላይ የጀመረውን ዘመቻ የአለም አቀፉ ማህበረስብ ትክክለኛውን ግንዛቤ እንዲይዝ…