Fana: At a Speed of Life!

በቦሌ ክፍለ ከተማ ከ2 ሚሊየን በላይ ሀሰተኛ የአሜሪካ ዶላር ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በቦሌ ክፍለ ከተማ ከ2 ሚሊየን በላይ ሀሰተኛ የአሜሪካ ዶላር ከእነተጠርጣሪው ይዞ ምርመራ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የውጭ ሃገር ዜጋ የሆነው ተጠርጣሪ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ጉርድ ሾላ ሰፈረ ገነት ተብሎ…

ከመስከረም 30 ቀን በኋላ የፌደራል መንግስት ህጋዊነት እስከምን ድረስ ነው?

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፖለቲካል ሳይንስ ምሁራን ከመስከረም 30 ቀን 2012 ዓ.ም በኋላ የፌደራል መንግስት ህጋዊነት እስከምን ድረስ ነው ለሚለው ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…

የኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች ለኮቪድ 19 ወረርሺኝ ተጋላጭ እንዳይሆኑ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል – ዶክተር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች ለኮቪድ- 19 ወረርሺኝ ተጋላጭ እንዳይሆኑ በጥንቃቄ ማክበር እንዳለባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አሳሰቡ። ሚኒስትሯ ዛሬ በሰጡት መግለጫ የኢሬቻ በዓል በመሰባሰብ የሚከበር ማኅበራዊ ግንኙነቶችንና ትስስሮች…

ትምህርት ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ የመምህራንን ቀን ለማክበር መዘጋጀቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከዘንድሮ ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ የመምህራን ቀን እንዲከበር መወሰኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ገረመው ሁሉቃ መምህራን ትውልድን በመቅረፅ ውስጥ ትልቅ ሚና ስላላቸው ለመምህራን አስፈላጊውን እውቅና…