Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰዓታት 890 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 3 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6 ሺህ 916 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 890 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 76 ሺህ 988 ደርሷል።…

ቀነኒሳ በቀለ ከለንደን ማራቶን ውጪ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ከለንደን ማራቶን ውጪ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ቀነኒሳ በቀለ ከውድድሩ ውጪ የሆነው በግራ ባቱ ላይ ባጋጠመው ጉዳት እንደሆነ ተናግሯል፡፡ አትሌቱ ይህን አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገፁ እንዳሰፈረው ውድድሩን ባለመሳተፌ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ! ኢሬቻ የምስጋና እና የተስፋ…

ከመስከረም 27 እስከ መስከረም 30 ቀን ድረስ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ እንደሚካሄድ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከመስከረም 27 እስከ መስከረም 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አስታወቀ፡፡ የክትባት ዘመቻው በሶማሌ፣ ኦሮሚያ፣ ደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች፣ ሃረሪ ክልል እንዲሁም…

ኢትዮጵያ በሳዑዲ ለችግር የተጋለጡ ዜጎች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ጥረቷን አጠናክራ ትቀጥላለች-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩና ለችግር የተጋለጡ ዜጎች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በትብብር መስራቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ከተከሰተ ጀምሮ…

በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተጠረጠሩ 4 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተጠረጠሩ 4 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ ክሱ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የህገ መንግስት እና ፀረ ሽብር ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ክስ የተከፈተ ሲሆን ተከሳሾቹ በተረኛ ችሎት በዳኛ ፅህፈት ቤት…