Fana: At a Speed of Life!

ዘመን ባንክ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ በክፍያ ፈጻሚነት መሳተፍ የሚያስችለውን ዕውቅና አገኘ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን ለዘመን ባንክ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ በክፍያ ፈጻሚነት ለመሳተፍ የሚያስችለውን ዕውቅና ዛሬ ሰጠ፡፡ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ዑሌሮ ኡፒየው በተካሄደው የዕውቅና አሰጣጥ ስነ-ስርዓት ላይ በመገኘት…

በአፋር እና ሶማሌ ክልሎች የተከሰተውን የበረሃ አንበጣ ለመቆጣጠርና ወደ ሌሎች አካባቢዎች እንዳይዛመት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፋር እና ሶማሌ ክልሎች የተከሰተውን የበረሃ አንበጣ ባለበት ለመቆጣጠርና ወደ አማራ፣ ኦሮሚያ እና ትግራይ ክልሎች በመዛመት ሰብል ላይ ጉዳት እንዳያደርስ እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በአሁኑ ወቅት የበረሃ አንበጣው…

በደቡብ ክልል ለሰላም ለተጉ አምባሳደሮች ክልል አቀፍ የእውቅና አሰጣጥ ስነ ስርአት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል ለሰላም ለተጉ አምባሳደሮች ክልል አቀፍ የእውቅና አሰጣጥ ስነ ስርአት በሀዋሳ ከተማ ተካሄደ፡፡ በፕሮግራሙ ላይ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የሀገራችንን ህዝቦች የአብሮነትና…

የሱዳን ባለሃብቶች የልዑካን ቡድን ባሌ ዞን ገባ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሱዳን ባለሃብቶች የልዑካን ቡድን ኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ገባ፡፡ ልዑካን ቡድኑ ባሌ ዞን ሲደርስ የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል እንዳደረጉለት ከባሌ ዞን መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ የሱዳን ባለሃብቶች…

ህብረተሰቡ የኢሬቻ በዓልን በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት እንዲያከብር አባ ገዳዎች አሳሰቡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሞ ወጣት የኢሬቻ በዓልን በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት እንዲያከብር አባገዳዎች አሳስበዋል፡፡ የኦሮሞ የአባገዳዎች ህብረት በሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ ክብረ በዓል አከባበር ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫው በኮቪድ 19 ወረርሽኝ እና…

በነገው ዕለት የፌዴራል ፓሊስ በመስቀል አደባባይ የሰልፍ ትርኢት የሚያካሄድ ሲሆን በዕለቱ የሚዘጉ መንገዶች እንደሚኖሩ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በነገው ዕለት ከጠዋቱ 1 ሰዓት ከ30 እስከ 6 ሰዓት 30 ሰዓት በመስቀል አደባባይ የሰልፍ ትርኢት እንደሚካሄድ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን “ከራስ በላይ ለህዝብና ለሀገር”…

የትምህርት ቤቶችን ዝግጁነት የሚያጣራ ኮሚቴ ወደ ስራ ገባ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ቤቶችን ዝግጁነት የሚያጣራ ኮሚቴ ወደ ስራ መግባቱ ተገለፀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ትምህርት ለማስጀመር የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን አስታውቀዋል።…

አየር መንገዱ በ2012 በጀት ዓመት 122 ነጥብ 14 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2012 በጀት ዓመት 122 ነጥብ 14 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ፡፡ አየር መንገዱ ገቢውን ያገኘው በዓለም አቀፍና በሀገር ውስጥ ትራንስፖርት መንገደኞችንና ዕቃዎችን በማጓጓዝ፣ የአውሮፕላን ማረፊያ…

የሱዳን ባለሃብቶች የልዑካን ቡድን በምዕራብ አርሲ ዞን ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ባለሃብቶች የልዑካን ቡድን በዛሬው እለት በምዕራብ አርሲ ዞን ጉብኝት አድርጓል፡፡ ልዑኩ ዛሬ በዞኑ የሚገኙ የአብጃታ ሻላ ብሔራዊ ፓርክና የላንጋኖ ሐይቅ መጎብኘቱን ኦቢኤን ዘግቧል፡፡ ቀደም ባለው ቀንም በቢሾፍቱ የሚገኙ ሪዞርቶችን…

በቻይና ከአንድ ሰው ጭንቅላት 5 ሴንቲ ሜትር ርዝመትያላቸው መርፌዎች ተገኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና በአንዲት ወጣት ጭንቅላት ውስጥ ርዝመታቸው በግምት 5 ሴንቲ ሜትር የሆነ ሁለት መርፌዎች መገኘታቸው ተሰምቷል፡፡ ወጣቷ ይህን ያወቀችው የደረሰባትን የመኪና አደጋ ተከትሎ የሲቲ ስካን ምርመራ ስታደርግ መሆኑ ታውቋል፡፡ የተገኘው መርፌ…