Fana: At a Speed of Life!

የደመራ በዓል በመላ ሀገሪቱ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደመራ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላ ሀገሪቱ ተከበረ።   በዓሉ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ፣ ድሬደዋ ፣ ደብረ ማርቆስ ፣ አሶሳ ፣ ደብረ ታቦር ፣ ሀረር፣ ጅማ…

የኦሮሚያ እና የአማራ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድራን የመስቀል ደመራ በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳቹ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የመስቀል ደመራ በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳቹ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ…

የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በተፈጸሙ ወንጀሎች ዙሪያ በኦሮሚያ ክልል ሲካሄድ የነበረው ምርመራ መጠናቀቁ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በተፈጸሙ ወንጀሎች ዙሪያ በኦሮሚያ ክልል ሲካሄድ የነበረው ምርመራ መጠናቀቁን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ እና ኦሮሚያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ጉዳዩን…

የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ለሚገኙ አካል ጉዳተኞች የዊልቸር ድጋፍ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በአዲስ አበባ ለሚገኙ አካል ጉዳተኞች የዊልቸር ድጋፍ አበረከተ፡፡ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ዛሬ ከአዲስ አበባ ከተማ ለተውጣጡ 72 አካል ጉዳተኞች የመንቀሳቀሻ ዊልቸሮችን በስጦታ…

ዩክሬን ውስጥ በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ የ22 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዩክሬን በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ የ22 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ አንቶኖቭ-26 የተባለው የጦር አውሮፕላን የመከስከስ አደጋ ያጋጠመው በምስራቃዊ ዩክሬን ከተማ ለማረፍ በተቃረበበት ወቅት ነበር ተብሏል።…

ዶ/ር ሊያ ታደሰ ህብረተሰቡ በመስቀል በዓል አከባበር ስነ-ስርዓት ላይ ለኮሮና ቫይረስ አጋላጭ ከሆኑ ድርጊቶች እንዲቆጠብ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ህብረተሰቡ በመስቀል በዓል አከባበር ስነ-ስርዓት ላይ ለኮሮና ቫይረስ አጋላጭ ከሆኑ ድርጊቶች እንዲቆጠብ አሳስበዋል፡፡ ሚኒስትሯ እንዳሉትም÷ በተለይ በደመራ ቦታዎች ላይ ርቀትን በመጠበቅ፣…