Fana: At a Speed of Life!

የመስቀል ደመራ በዓልን በተለመደው ብዛት ተሰባስቦ ማክበር የኮሮና ቫይረስ ተገላጭነትን ስለሚያሳድግ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል-የጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመስቀል በአልን በተለመደው ብዛት ተሰባስቦ ማክበር የኮሮና ቫይረስ ተገላጭነትን ስለሚያሳድግ ከፍተኛ ጥንቃቄ አንዲደረግ የጤና ሚኒስቴር አሳሰበ። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ሳህረላ አብዱላሂ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…

ባለፉት 24 ሰዓታት 486 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ 7 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 7ሺህ 227 የላብራቶሪ ምርመራ 486 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 72 ሺህ 173…

ህዝብን ማእከል ያደረገ የሰላም ግንባታ ስራ ወሳኙ ተግባር ነው-የሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ዛሬ ከብሄራዊ እርቀ ሰላም ኮሚሽን አባላትን አወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ወይዘሮ ሙፈሪያት እርቀ ሰላም ኮሚሽኑ ተቋማዊ ነፃነቱ የተጠበቀና በየትኛውም ጉዳይ በስራቸው ጣልቃ የማንገባ ቢሆንም በጋራና…

በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ በቅርቡ በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ከቄያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ18 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ቡለን ወረዳ በቅርቡ በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ከቄያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ18 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ ተደረገ፡፡ የድጋፉ ርክክቡ የአማራ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳቹ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳቹ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የእንኳን አደረሳቹ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለብርሃነ…

6ኛውን ብሄራዊ ምርጫ በተመለከተ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የውጭ አገራት አምባሳደሮች ገለፃ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዚህ ዓመት የሚካሄደውን 6ኛውን ብሄራዊ ምርጫ በተመለከተ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የውጭ አገራት አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች ገለፃ እየተደረገ ነው። የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስና የጠቅላይ ሚኒስትር…

አቶ መላኩ አለበል ከአለም ባንክ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከአለም ባንክ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱም የኢትዮጵያ ዘላቂ የኢኮኖሚ ልማት ሂደት ላይ ያተኮረ መሆኑ ታውቋል፡፡ በውይይቱ የአለም ባንክ ልዑክ መሪና…

ሰሞኑን በጋሞ ዞን እየጣለ ያለው ዝናብ ባስከተለው ናዳ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ሰሞኑን በጋሞ ዞን እየጣለ ያለው ዝናብ ባስከተለው ናዳ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ በናዳው የሰው ህይወት ከማለፉ ባሻገር አንድ ሰው ላይ ከፍተኛ የአካል ጉዳት እንዲሁም በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱ ታውቋል፡፡…

ፖሊስ የመስቀል ደመራና ኢሬቻ በዓላት በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ፖሊስ የመስቀል ደመራና ኢሬቻ በዓላት በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ በዓላቱን አስመልክቶ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ጀነራል እንደሻው ጣሰው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…

ለአቶ ልደቱ አያሌው የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፈቀደው የ100 ሺህ ብር የዋስትና ፈቃድ ታገደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአቶ ልደቱ አያሌው ከትናንት በስቲያ የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፈቀደው የ100 ሺህ ብር የዋስትና ፈቃድ ታገደ፡፡ ዋስትናውን ያገደው የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምስራቅ ሸዋ ተዘዋዋሪ ምድብ ችሎት ነው፡፡…