ጤና ከጤና ተቋማት ውጪ ሞት በሚከሰት ጊዜ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች Feven Bishaw Sep 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከጤና ተቋማት ውጪ ሞት በሚከሰት ጊዜ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የአስከሬን አያያዝ ላይ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል፡፡ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በከተማ ደረጃ የይቅርታ ቀን ተከበረ Feven Bishaw Sep 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በከተማ ደረጃ የይቅርታ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮ ውሏል። በመርሃ ግብሩ ላይ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ መመርመሪያ ኪት ሊመረት ነው Feven Bishaw Sep 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ መመርመሪያ ኪት ከአንድ ወር በኋላ ማምረት እንደሚጀመር የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ እንደተናገሩት ኮሮናቫይረስን የመመርመር አቅምን ከፍ ለማድረግ በርካታ ሥራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ’አንድ ጫማ ለአንድ ተማሪ’ መርሃግብር ከ9 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት 24ሺህ ጥንድ ጫማ ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Sep 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በአዲስ አበባ ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ አስተባባሪነት ለ'አንድ ጫማ ለአንድ ተማሪ' መርሃግብር ከ9 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት 24ሺህ ጥንድ ጫማ ድጋፍ ተደረገ። ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ 'አንድ ጫማ ለአንድ ተማሪ' በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞ የሃዋሳ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ በ2 ቢሊየን ብር ወጪ ወደ ግዙፍ ኢንደስትሪ መንደርነት ሊያድግ ነው Feven Bishaw Sep 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የቀድሞ የሃዋሳ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ በ2 ቢሊየን ብር ወጪ ወደ ግዙፍ ኢንደስትሪ መንደርነት ሊያድግ ነው፡፡ ፋብሪካው ወደ ጨርቃጨርቅና ኢንደስትሪ ፓርክ ለሚያደርገው ሽግግር ዛሬ ተጨማሪ የማምረቻ ሼዶች ግንባታ ማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት በይፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ከጳጉሜን እስከ ጳጉሜን እንደርሳለን” በሚል የተዘጋጀው ሀገር አቀፍ የመንገድ ደህንነት ንቅናቄ በይፋ ተጀመረ Feven Bishaw Sep 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)"ከጳጉሜን እስከ ጳጉሜን እንደርሳለን" በሚል የተዘጋጀው ሀገር አቀፍ የመንገድ ደህንነት ንቅናቄ በይፋ ተጀመረ፡፡ ንቅናቄው በይፋ በተጀመረበት ወቅት ትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ቀኑ በትራንስፖርት እይታ እና አጠቃቀማችን ላይ ያካሄድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ አዳነች በመስቀል አደባባይ የመንገድ ዳር ብረቶችን የኬሚካል የመርጨት ስራ አከናወኑ Feven Bishaw Sep 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጉሜን 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የይቅርታ ቀንን በማስመልከት በመስቀል አደባባይ በመገኘት የመንገድ ዳር ብረቶችን የማጽዳት እና ኬሚካል የመርጨት ስራ አከናውነዋል። የጽዳት ዘመቻው የይቅርታ ቀንን በማስመልከት ህብረተሰቡ…
ፋና 90 የአዲስ አበባ የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና መጠናቀቅ Feven Bishaw Sep 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=mWlc36K7xZI&t=48s
ፋና 90 የዲፕሎማሲ ከፍታ:– በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉዞ በ2012 ዓ.ም Feven Bishaw Sep 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=JzvaW3nC2FE
ፋና 90 የመጀመሪያው ድል በመጀመሪያው የውሃ ሙሌት በ2012ዓ.ም Feven Bishaw Sep 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ipwnQ1hsNhE