Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰዓታት 1ሺህ303 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ24 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 23 ሺህ 712 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 303 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 56 ሺህ…

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በእነ አቶ ጃዋር መሃመድ ላይ ክስ ለመመስረት 15 ቀን ይሰጠኝ ሲል ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በእነ አቶ ጃዋር መሃመድ ላይ ክስ ለመመስረት 15 ቀን ይሰጠኝ ሲል ጠየቀ። ጠቅላይ አቃቤ ህግ ካቀረባቸው 15 የቅድመ ምርመራ ምስክሮች ውስጥ 10 አሰምቶ ቀሪው ይበቃኛል በማለት፤ አቶ ጃዋርን ጨምሮ 14 ተጠርጣሪዎች…