ሲ.ኤም.ሲ አካባቢ በደረሰው የእሳት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ነሐሴ 27 ቀን 2012 ዓ.ም ሲ.ኤም.ሲ አካባቢ በደረሰው የእሳት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ።
በእለቱ በደረሰው የእሳት አደጋ በበርካታ የንግድ ሱቆች፣ መጋዘኖች እና ሬስቶራንቶች ላይ ጉዳት መድረሱ…