የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል በሞያቸው በማገልገል ላይ እያሉ ህይወታቸው ላለፈው ዶ/ር ፍሰሃየ አለምሰገድ የተሰማውን ሃዘን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከልና ለመቆጣጠር በሞያቸው ህብረተሰባቸውን በማገልገል ላይ እያሉ ህይወታቸው ላለፈው ዶክተር ፍሰሃየ አለምሰገድ የተሰማውን ሃዘን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ፡፡
የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የህብረተሰብ ጤና ትምህርት ቤት ባልደረባ…