Fana: At a Speed of Life!

የቻይና ቀዳማዊት እመቤት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚረዱ ቁሳቁሶችን ለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና ቀዳማዊት እመቤት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያግዙ ቁሳቁሶችን አበረከቱ። ቀዳማዊት እመቤት ፒንግ ሊዋን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር ቁሳቁሶችን ማበርከታቸውንም የኢትዮጵያ ቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት ባወጣው መረጃ…

ጠ/ሚ ዐቢይ መልካም ሥራዎች እና ተነሳሽነቶችን ማስፋፋትና ማጠናከር እንደሚገባ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ መልካም ሥራዎች እና ተነሳሽነቶችን ማስፋፋትና ማጠናከር እንደሚገባ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ የቆሻሻ መጣያ ስፍራዎችን በፈቃደኝነት ወደተስማሚ መስክ መለወጥ ለእይታ ብቻ ሳይሆን ለከተማ እርሻ…

ባለፉት ሁለት ወራት ከ600 በላይ የአቅመ ደካማ ቤቶች መጠገናቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት ከ600 በላይ የአቅመ ደካማ ቤቶች ከበጎ ፈቃደኛ ወገኖች ጋር በመሆን መጠገናቸውን ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስታወቁ፡፡ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በፌስቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ እንዳስታወቁት ከበጎ…

177ሺ ለሚሆኑ መዝገቦች ውሳኔ መስጠቱን የደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከቀረቡለት ከ201 ሺ በላይ መዝገቦች 177ሺ ለሚሆኑት ውሳኔ መስጠቱን የደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በክልሉ ምክር ቤት 11ኛ ጉባኤ ላይ እንዳለው ባሳለፍነው በጀት አመት በፍትሃብሄርና በወንጀል ከቀረቡለት…

የሪፐብሊካን ጥበቃ ሀይል የሸገርን የማስዋብ ፕሮጀክት ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሪፐብሊካን ጥበቃ ሀይል በአዲስ አበባ ከተማ ተገንብቶ በመጠናቀቅ ላይ ያለውን የሸገርን የማስዋብ ፕሮጀክት ዛሬ ጎብኝቷል። የሪፐብሊካን ጥበቃ ሀይል ለአራት ቀናት የወሰዱትን የሰራዊት ግንባታ ስልጠና ማጠናቀቃቸውን ኢቢሲ ዘግቧል።