Fana: At a Speed of Life!

የትግራይ ክልል ለምርጫ የጀመረውን ኢ-ህገ መንግስታዊ እንቅስቃሴ እንዲያቆም የፌዴሬሽን ም/ቤት አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል መንግስት ምርጫ ለማካሄድ የጀመረውን ኢ-ህገ መንግስታዊ እንቅስቃሴ በአፋጣኝ እንዲያቆም ሲል የፌዴሬሽን ምክር ቤት አሳሰበ፡፡ ምክር ቤቱ ለትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት በላከው ደብዳቤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ…

ባለፉት 24 ሰዓታት 915 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ11 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ8 ሺህ 957 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርምራ ተደርጎ 915 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በዚህም በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 17ሺህ 530 የደረሰ ሲሆን…

ሆንግ ኮንግ ምርጫዋን አራዘመች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሆንግ ኮንግ በመጪው መስከረም ልታካሂደው የነበረውን የፓርላማ ምርጫ አራዘመች፡፡ ሆንግ ኮንግ በኮሮናቫይረስ መስፋፋት ምክንያት በመጪው መስከረም ሊካሂድ የታቀደውን የፓርላማ ምርጫ ማራዘሟ ታውቋል፡፡ ምርጫውም ለአንድ ዓመት መራዘሙ ነው…

በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ታሪካዊ ዳራ ላይ ያተኮረ መድረክ በጎንደር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን አስተዳደር እና በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ትብብር በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ታሪካዊ ዳራ ላይ ያተኮረ ውይይት በጎንደር እየተደረገ ነው፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር አስራት አፀደወይን በውይይቱ መክፈቻ ላይ ስለሁለቱ ሃገራት…

የኮሮና ቫይረስ እናቶችን ልጆቻቸውን ጡት ከማጥባት እንደማያግዳቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እናቶችን ልጆቻቸውን ጡት ከማጥባት እንደማያግዳቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። 28ኛው ዓለም ዓቀፍ ጡት የማጥባት ቀን ከሐምሌ 25 እስከ ነሐሴ 1 ቀን 2012 ዓ.ም ”ለአገር ጤና ጡት ማጥባትን እንደግፍ” በሚል መሪ ሃሳብ…

ባለፉት 24 ሰዓታት 579 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ7 ሺህ 9 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርምራ ተደርጎ 579 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በዚህም በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 14 ሺህ 547 ሰዎች የደረሰ ሲሆን…

በወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የተመራ የልዑካን ቡድን የታጁራ ወደብን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የተመራ የልዑካን ቡድን ትናንት በጂቡቲ ታጁራ ክልል ተገንብቶ ስራ የጀመረውን ወደብ ጎበኘ፡፡ በጉብኝቱ የጂቡቲ ትራንስፖርት ሚኒስትር፣ የጂቡቲ ወደብና ነጻ ቀጠና ሊቀመንበር እንዲሁም የሁለቱ ሃገራት…

ዩ ኤስ አይ ዲ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚረዱና ከ2 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን ቁሳቁሶች ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለገሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ አይ ዲ) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚረዱ 2 ሚሊየን 626 ሺህ 780 ብር ዋጋ ያላቸው የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚረዱ ቁሳቁሶችን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለገሰ፡፡ ድርጅቱ የለገሳቸው ቁሳቁሶች…

ግብፅ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌት ምንም ጉዳት እንደማያደርስባት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግብፅ የናስር ሃይቅ ክምችቷን ስለምትጠቀም በመጀመሪያው የታላቁ የህዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት ምንም ዓይነት ጉዳት እንደማይደርስባት የሃገሪቱ የውሃ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ መሃመድ አልሰበይሂ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ በዚህ…