Fana: At a Speed of Life!

ባንኩ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ አተረፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ማትረፉን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ከታክስ በፊት ያገኘው የትርፍ መጠን ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር 102 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ፕሬዘዳንት አቶ ደርቤ አስፋው…

ጁቬንቱስ የጣሊያን ሴሪ አን ለ9ኛ ተከታታይ ጊዜ አሸናፊ መሆኑን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጁቬንቱስ የጣሊያን ሴሪ አን ለ9ኛ ተከታታይ ጊዜ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል፡፡ የቱሪኑ ክለብ ሴሪ አውን በተከታይ ለ9ኛ ጊዜ ማንሳቱን ትናንት ምሽት ሳምፕዶሪያን በማሸነፍ ነው ያረጋገጠው፡፡ ሁለት ጨዋታ በቀረው ሴሪ አ ጁቬንቱስ ከተከታዩ…

ሱዳን በዳርፉር ግዛት ተጨማሪ ወታደሮችን ልታሰፍር ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሱዳን በዳርፉር ግዛት ተጨማሪ ወታደሮችን እንደምታሰፍር ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ አስታወቁ፡፡ ከትናንት በስቲያ ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች በፈፀሙት ጥቃት 60 ንጹሃን ዜጎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡ ቀደም ባለው ቀን ደግሞ በተፈጸመ…

ጠ/ ሚ ዐቢይ በኤሌክትሪክ ኃይል የምትሠራ መኪና በስጦታነት ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኤሌክትሪክ ኃይል የምትሠራ እና የሀዩንዳይ ኩባንያ አካል በሆነው ማራቶን ሞተርስ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ የተገጣጠመች የመጀመሪያ መኪና በስጦታነት ተበረከተላቸው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሀዩንዳይ ፕሬዚዳንት ባቀረቡት ጥያቄ…

አቶ ልደቱ አያሌው ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢዴፓ አመራር አቶ ልደቱ አያሌው ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡   አቶ ልደቱ ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ወረዳ ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡   ፖሊስ በሰኔ 23 ቀን 2012 ዓመተ ምህረት በቢሾፍቱ ለወጣቶች ገንዘብ በመስጠት…

የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ጉባኤውን በባህር ዳር ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው መክፈቻ ላይ የምክር ቤቱ አፈጉባዔ ወይዘሮ ወርቅስሙ ማሞ በክልሉ ባለፉት ወራት የተከናወኑ ተግባራትን አንስተዋል፡፡…

የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ሲያካሂዱት የነበረውን ውይይት ማብቂያ አስመልክቶ ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ሲያካሂዱ የነበረውን ውይይት ማብቂያ አስመልክቶ ችግኝ ተከሉ፡፡ ከ4 ሺህ በላይ  የሚሆኑ የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ አመራሮች   ናቸው ዛሬ ከወረዳ እስከ ማእከል ድረስ ሲያካሂዱ የነበረውን ውይይት ማጠቃላያ…