የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር 61 ፕሮጀክቶች ማምረት ጀመሩ Feven Bishaw Jul 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ በኢንቨስትመንት ለመሰማራት ፈቃድ ከተሰጣቸው ባለሃብቶች መካከል 61 ፕሮጀክቶች ወደ ግንባታና ማምረት መሸጋገራቸውን የከተማ አስተዳደሩ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መመሪያ አስታወቀ፡፡ በከተማው በተጠናቀቀው በጀት…
ፋና 90 የሰራተኛ እና ማህበራዊ ዘርፍ 10 ዓመት መሪ ዕቅድ Feven Bishaw Jul 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=gB4N8XDZ0Y0&t=6s
ፋና 90 የጥላቻ ንግግር በመገናኛ ብዙሃን Feven Bishaw Jul 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=c67fCNLYtSY&t=119s
ፋና 90 የኢትዮጵያ ሰብኣዊ መብቶች ኮሚሽን መግለጫ Feven Bishaw Jul 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=6Ef9olCOjzc&t=20s
ፋና 90 የታላቁ ህዳሴ ግድብ እና የዲፕሎማሲ ስኬት Feven Bishaw Jul 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=eYx9GjbCrtY&t=59s
ፋና 90 የመስኖ ልማት በአፋር Feven Bishaw Jul 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=yzL324iRegc&pbjreload=101
የሀገር ውስጥ ዜና በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተጠረጠሩት ጥላሁን ያሚ እና አብዲ አለማየሁ ፍርድ ቤት ቀርበዋል Feven Bishaw Jul 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ገድለዋል ተብለው የተጠረጠሩት ጥላሁን ያሚ እና አብዲ አለማየሁ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል ፡፡ በከሰአት በኋላ በነበረው ችሎትም የአርቲስት ሃጫሉ ግድያን ተከትሎ በቡራዩና አዲስ አበባ በተፈጠረ አመጽና ሁከት በደረሰ የሰውና…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያው ዙር የውሀ ሙሌት መጠናቀቅ የሀገር ሉዓላዊነት ማረጋገጫ ነው – የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች Feven Bishaw Jul 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያው ዙር የውሀ ሙሌት መጠናቀቅ የሀገር ሉዓላዊነት ማረጋገጫ መሆኑን የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢዜማ፣ ኢሀፓ፣ ነፃነት እና እኩልነት ፓርቲዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ 558 የአቪዬሽን ባለሙያዎችን አስመረቀ Feven Bishaw Jul 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትየጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን አካዳሚ 558 የአቪዬሽን ባለሙያዎች ማስመረቁን አስታወቀ። በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ በቪዲዮ ኮንፈረንስ በተደረገው የምርቃት ስነ ስርዓት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያምን ጨምሮ…