Fana: At a Speed of Life!

ሚዲያና የጥላቻ ንግግርን በተመለከተ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን እና ጀስቲስ ፎር ኦል ፒ ኤፍ ኢትዮጵያ ሚዲያና የጥላቻ ንግግርን በተመለከተ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱ ላይ የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ሚዲያ ሀገር በመገንባትና…

ሃገር አቀፍ የምርት ጥራት ደረጃ ለማሳደግ የስምምነት ሰነድ ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ መካከል ሃገር አቀፍ የምርት ጥራት ደረጃን ለማሳደግ የሚረዳ የስምምነት ሰነድ ተፈረመ ፡፡ ስምምነቱ ለሀገር ውስጥና ለወጪ ንግድ የሚቀርብ የጨርቃጨርቅ፣ ቆዳ፣ ማር፣ አትክልትና…

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ4 ሚሊየን አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ4 ሚሊየን መብለጡ ተገለፀ፡፡ በሃገሪቱ አሁን ላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 4 ሚሊየን 170 ሺህ 333 መድረሱ ነው የተገለፀው፡፡ አሜሪካ ከዓለም በቫይረሱ በተያዙ ሰዎች ቁጥር ቀዳሚ…

በሱዳን የወታደራዊ መኮንኖች የጅምላ መቃብር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ሱዳን የወታደራዊ መኮንኖች የጅምላ መቃብር ማግኘቷን አስታወቀች፡፡ የጅምላ መቃብሩ በፈረንጆቹ 1990 የተገደሉ የጦር መኮንኖች የተቀበሩበት መሆኑንም የሱዳን ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታውቋል፡፡ የጦር መኮንኖቹ በሃገሪቱ የቀድሞ ፕሬዚዳንት…

እስከ ሰኔ ወር መጨረሻ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተሰብስቧል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) እስከ ሰኔ ወር መጨረሻ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል ምርት መሰብሰብ መቻሉን የፌደራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኮሮና ቫይረስን ምክንያት በማድረግ ሊፈጠር የሚችል ተገቢነት የሌለው የዋጋ ግሽበትን ለመከላከልና የምርት እጥረት እንዳይከሰት…

ግብጽ የምታሰማውን የተዛባ ትርክት ለመቀየር ቀጣይነት ያለው ጠንካራ የዲፕሎማሲ ስራ ይከናወናል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ )ግብጽ በሕዳሴ ግድብ ላይ እያሰማች ያለውን የተዛባ አመለካከት ለማስተካከል ጠንካራ የዲፕሎማሲ ስራ እንደሚሰራ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ ። የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ማስተባበሪያ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት የስራ አስፈጻሚ…