Author
Feven Bishaw 6822 posts
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 87ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በገንዘብ ሚኒስቴር የቀረቡትን የተለያዩ የብድር ስምምነቶች የማጽደቂያ ረቂቅ አዋጆች…
በባሌ ዞን አጋርፋ ወረዳ በተከሰተው ሁከትና ግርግር የተለያዩ የጦር መሣሪያዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን አጋርፋ ወረዳ ሰሞኑን በተከሰተው ሁከትና ግርግር አጥፊዎች ሲጠቀሙባቸው የነበሩ የጦር መሣሪያዎች መያዛቸውን ፖሊስ አስታወቀ።
በባሌ ዞን ፖሊስ መምሪያ የወንጀል ምርመራ ዲቪዥን ኃላፊ ኮማንደር ተስፋዬ ከበደ እንደገለጹት÷…
የትራንስፖርት ዘርፍ የ10 ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ ውይይት
https://www.youtube.com/watch?v=p-vfSDpxwUs&t=67s
የይርጋለም ግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ የኤክስፖርት ስራ
https://www.youtube.com/watch?v=ketFbj7cHJA&t=155s
በቱሪዝም መነኻሪያነት ተስፋ የሚደረግበት የጋሞ ዞን
https://www.youtube.com/watch?v=UQCw5mEfF7A&t=124s
ለረጅም ወራት የቪዲዮ ጌም የተጫወተው ታዳጊ ለጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ ተጋልጧል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ15ዓመቱ ታዳጊ ያለማቋረጥ ለረጅም ወራት የቪዲዮ ጌም ከተጫወተ በኋላ ለጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ (ስትሮክ) ተጋላጭ መሆኑ ተሰማ፡፡
ቻይናዊው የ15 ዓመት ታዳጊ ከአምስት ወራት በላይ የቪዲዮ ጌም ከተጫወተ በኋለ ለጭንቅላት ውስጥ ደም…