የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የ2012 ዓ.ም አፈፃፀም ላይ ግምገማ እያካሄዱ ነው Feven Bishaw Jul 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የ2012 ዓ.ም አፈፃፀም ላይ በአዳማ ግምገማ እያካሄዱ ነው፡፡ መድረኩ የ2012 የስራ ግምገማና የቀጣይ ጊዜ እቅድ ላይ ትኩረት የሚያደርግ መሆኑ ታውቋል፡፡ እንዲሁም በመድረኩ ከለውጥ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ተመድ የኮሮና ቫይረስን ለመዋጋት የ10 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር የድጋፍ ጥሪ አቀረበ Feven Bishaw Jul 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኮሮና ቫይረስን ለመዋጋት የ10 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር የድጋፍ ጥሪ አቀረበ፡፡ ድርጅቱ ቫይረሱን ለመዋጋት ለማሰባሰብ የጠየቀው የገንዘብ መጠን ከእስካሁኑ ትልቁ ነው ተብሏል፡፡ ገንዘቡ አነስተኛ ገቢ ላላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና አርቲስት ሐጫሉ ሁንዴሳ ከመገደሉ በፊት የኦነግ ሸኔ አባላት በአርቲስቱ ቴሌግራም አድራሻ በጽሁፍና በድምፅ የላኩለትን የግድያ ዛቻ በማስረጃነት መያዙ ተገለፀ Feven Bishaw Jul 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አርቲስት ሐጫሉ ሁንዴሳ ከመገደሉ በፊት የኦነግ ሸኔ አባላት በአርቲስቱ ቴሌግራም አድራሻ በጽሁፍና በድምፅ የላኩለትን የግድያ ዛቻ በማስረጃነት መያዙን ጠቅላይ አቃቤ ህግ ይፋ አደረገ። አቃቤ ህግ በትናትናው ዕለት በስጠው መግለጫ ÷ ከአርቲስቱ ግድያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርቲስ ሐጫሉ ሁንዴሳን ስራዎች የሚዘክር ስነ ስርዓት ተካሄደ Feven Bishaw Jul 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርቲስ ሐጫሉ ሁንዴሳን ስራዎች የሚዘክር ስነ ስርዓት በአዲስ አበባ ተካሄደ። በሸራተን አዲስ ትላንት ምሽት በተካሄደው ስነ ስርዓት የሙያ አጋሮቹ የአርቲስቱን ስራዎች በማንሳት ለቤተሰቦቹ ያላቸውን አጋርነት አሳይተዋል። አርቲስት አሊ ቢራን…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህር ዳር ከተማ ለ1 ሺህ አቅመ ደካማ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Jun 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ለ1 ሺህ አቅመ ደካማ ወገኖች ድጋፍ አደረገ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ለእያንዳንዳቸው 50 ኪሎ ግራም ዱቄት እና 5 ሊትር ዘይት ድጋፍ መደረጉን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴ ግድብ በደለል እንዳይሞላ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራው ተጠናክሮ መቀጠል አለበት – ኢንጂነር ስለሺ በቀለ Feven Bishaw Jun 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በደለል እንዳይሞላ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራው ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ አሳሰቡ። የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤትና የተጠሪ ተቋማት ሠራተኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ 867 ደረሰ Feven Bishaw Jun 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በ 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 132 ሰዎች ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን የ4 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ በዛሬው እለት በሃገር አቀፍ ደረጃ የኮሮና ቫይረስ ከተገኘባቸው 157 ሰዎች ውስጥ 132 ሰዎች ከአዲስ አበባ ሲሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንጂነር ታከለ ኡማ በከተማዋ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀከቶችን ጎበኙ Feven Bishaw Jun 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በከተማዋ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀከቶችን ጎብኝተዋል። በዚህም የአድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር፣ የሸገር ቤተ መጽሀፍት፣ የታላቁ ቤተ መንግስት ፓርኪንግና የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለአዲሱ የማላዊ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ Feven Bishaw Jun 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለአዲሱ የማላዊ ፕሬዚዳንት ዶክተር ላዛረስ ቻክዌራን የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ከአዲሱ ፕሬዚዳንት ጋር በሁለትዮሽ እንዲሁም በቀጠናዊ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ 157 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ5 ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Jun 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ3 ሺህ 693 የላቦራቶሪ ምርመራ 157 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በአጠቃላይ በሀገሪቱ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5 ሺህ 846 ደርሷል። ቫይረሱ…