Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ ልዩነታቸውን በውይይት እንዲፈቱ ቻይና ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከቻይና ስቴት ካውንስልና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ጋር የስልክ ውይይት አድርገዋል። ሚኒስትሮች በነበራቸው የስልክ ውይይት በሁለትዮሽ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ሁለቱ ሃገራት ያላቸውን…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 18ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል፡፡ ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ነገ በሚያካሂደው ስብሰባው የምክር ቤቱን 5ኛ…

ሚኒስቴሩ የኮቪድ19ኝን ተፅዕኖ ለመቋቋም ለአቅመ ደካሞችና ጧሪ ለሌላቸው አረጋውያን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር የኮቪድ 19ኝን ተፅዕኖ ለመቋቋም እንዲረዳ ለአቅመ ደካሞችና ጧሪ ለሌላቸው አረጋውያን ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ የተደረገው በአራዳ ከፍለ ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ሲሆን የምግብ እህል፣ የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስና አልባሳትን ያካተተ…

የሰላም ሚኒስቴር እና የሲቪክ ማህበራት ተወካይ የሰላም ግንባታና የልማት ተግባራትን ለማከናወን ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስቴር እና የሲቪክ ማህበራት ተወካይ የተለያዩ የሰላም ግንባታና የልማት ተግባራትን ለማከናወን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን በሰላም ሚኒስቴር የሰላም ግንባታና የብሔራዊ መግባባት ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ አልማዝ መኮንን…

ኢራን በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የእስር ማዘዣ አወጣች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራን ከቀድሞው የሃገሪቱ አብዮታዊ ዘብ ጠባቂ ሃይል አዛዥ ጀኔራል ቃሲም ሱሌይማኒ ግድያ ጋር በተያያዘ በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የእስር ማዘዣ አውጥታለች። የሃገሪቱ ጠበቆችም ዶናልድ ትራምፕን ጨምሮ 30 ሰዎች በቀድሞው አዛዥ ግድያ…

ጃፓን በኢትዮጵያ ኮቪድ19ን ለመከላከል የሚውል 4 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጃፓን የመንግስታቱ ድርጅት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በኢትዮጵያ የኮቪድ19 ወረርሽኝ ተፅዕኖን ለመከላከል የሚያደርገውን ጥረት ለማገዝ የሚውል 4 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ለገሰች። ድጋፉ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያግዙ የኢንፌክሽን…

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ለ4 ወራት የሚቆይ የማዕድ ማጋራት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ለአራት ወራት የሚቆይ የማዕድ ማጋራት ጀመረ። ድጋፉ በአዳማ ከተማ ለሚኖሩና የኢኮኖሚ አቅማቸው ዝቅተኛ ለሆነ 200 አባወራዎች የሚደረግ ነው ተብሏል። የዩኒቨርሲቲው የአስተዳደርና የተማሪዎች አገልግሎት…

የኩፍኝ በሽታ የክትባት ዘመቻ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የኩፍኝ በሽታ የክትባት ዘመቻ ከሰኔ 23 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚካሄድ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ዘመቻውን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ እድሜያቸው ከ9 ወር እስከ 5 አመት ለሆናቸው ህፃናት ከሰኔ 23 ቀን…