Fana: At a Speed of Life!

ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን የሙከራ በረራ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን የሙከራ በረራ ሊያደርግ መሆኑ ተሰማ፡፡ አውሮፕላኑ ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣይ ሶስት ቀናት የሙከራ በረራውን እንደሚያደርግ ታውቋል፡፡ ነገር ግን የዚህ የሙከራ በረራ ስኬታማነት ማክስ 737 ወደ ገበያ የመመለስ…

የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ (ኦ ቢ ኤን) ሆርን ኦፍ አፍሪካ ቻናል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚነስትር ዐቢይ አሕመድ የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ (ኦ ቢ ኤን) ሆርን ኦፍ አፍሪካ ቻናል እና የኦቢቫን ዘመናዊ ኤችዲ (HD) ተንቀሳቃሽ ማሰራጫን መርቀዋል፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ…

በጋምቤላ ክልል የመካከለኛና የረጅም ጊዜ የልማት እቅድ አዘገጃጀትና አቀራረብ መመሪያ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በጋምቤላ ክልል የመካከለኛና የረጅም ጊዜ የልማት እቅድ አዘገጃጀትና አቀራረብ መመሪያ ላይ ከክልል እስከ ወረዳ ካሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ቴኩዌይ ጆክ የልማት እቅድ የአንድን ሃገር…

በዓለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ10 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በዓለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ10 ሚሊየን አልፏል፡፡ በዓለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 10 ሚሊየን 87ሺህ 830 የደረሰ ሲሆን÷ በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥርም 501 ሺህ 466 መሆኑ ታውቋል፡፡ 5…