Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ የአፍሪካ ህብረት ዓባላት ቢሮ፣ ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ ከአፍሪካ የመነጨ መፍትሔን ማበጀት ላይ ያተኮረ ውይይት…

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ህብረት ዓባላት ቢሮ፣ ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ ከአፍሪካ የመነጨ መፍትሔን ማበጀት ላይ ያተኮረ ውይይት ማካሄዳቸውን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገፃቸው…

ፕሬዚዳንት ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከአልጀሪያው እና ስዊዘርላንድ ፕሬዝደንቶች ጋር ተወያዩሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከአልጀሪያው እና ስዊዘርላንድ አቻቸው ጋር…

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከአልጀሪያው ፕሬዝደንት አብደልመጂድ ቴቡን እና ከስዊዘርላንድ ፕሬዝደንት ሲሞኔታ ሶማሩጋ ጋር በስልክ ተወያዩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ ከአልጀሪያው ፕሬዝደንት አብደልመጂድ ቴቡን ጋር ባካሄዱት ውይይት በሁለትዮሽና በአህጉራዊ…

ጠቅላይ አቃቤ ህግ በህጻናትና ሴቶች ላይ የሚፈጸም ጥቃት በቃ ሊባል ይገባል ሲል ጥሪውን አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በህጻናትና ሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን በቃ ሊባል ይገባል ሲል የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ ጥሪውን አቀረበ። ጠቅላይ አቃቤ ህጉ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳመለከተው በዓለማችን ብሎም በአገራችን የኮሮና ቫይረስ…

በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ 545 ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በ24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 177 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል። በዚህም በከተማዋ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ 545 መድረሱን ነው የከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ሪፓርት ያመለከተው። በ24…

የሕክምና ግብዓቶችና የኢንፌክሽን መከላከያ ቁሳቁስ ለማሟላት እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጤና ተቋማት የሕክምና ግብዓቶችና የኢንፌክሽን መከላከያ ቁሳቁስ ለሟሟላት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ገለፁ። የጤና ሚኒስትሯ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፤ ለጤና ተቋማቱ በግዥ አልያም በዕርዳታ የሚገኙ የሕክምና መሳሪያዎችና…