የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 250 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ8ሰው ህይወት አልፏል Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 414 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 250 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ ፡፡ ሚኒስትሯ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ቫይረሱ የተገኘባቸው 158…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአካል ጉዳተኞች ኮሮናን ለመከላከል እንዲያግዝ 320 ሺህ ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች እና የልማት ማዕከል (ኢ ሲ ዲ ዲ) ጋር በመተባበር ድጋፍ የአካል ጉዳተኞች የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያግዝ 320 ሺህ ብር የሚገመት የንፅህና መጠበቂያ እና የምግብ ግብዓት ድጋፍ…
የዜና ቪዲዮዎች ዲያስፖራው የኮሮና ቫይረስን የመከላከል ተግባር Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=5CjlbslZTBo&t=72s
የዜና ቪዲዮዎች አባይ ወንዝን የመጠቀም ፍትሐዊነት ከሃይማኖት አንፃር Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=l5Tmx8bWbBc
የሀገር ውስጥ ዜና በአስገድዶ መድፈር ወንጀል የተከሰሱ ግለሰቦች ከ11 እስከ 25 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአስገድዶ መድፈር ወንጀል የተከሰሱ ግለሰቦች በ25 እና በ በ11 ዓመት ከ9 ወር ፅኑ እስራት ተቀጡ፡፡ የ64 ዓመቱ ተከሳሽ ነሐሴ ወር 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዕድሜያቸው ስምንት እና ዘጠኝ አመት የሆኑ ሁለት ሴት…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ሂደት የተመለከተ ውይይት ነገ ይካሄዳል Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ሂደት የተመለከተ እና “ግድቡ የኔ ነው’’ በሚል መሪ ቃል ነገ የበይነ መረብ ውይይት እንደሚካሄድ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። ኤምባሲው ዛሬ እንዳስታወቀው በውይይቱ በደቡብ አፍሪካና ኤምባሲው…
የሀገር ውስጥ ዜና ዋተር ኤድ፣ ሴቭ ዘ ቺልድረን እና ዩኒሴፍ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ አደገሩ Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዋተር ኤድ፣ ሴቭ ዘ ቺልድረን እና ዩኒሴፍ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ አደገሩ ፡፡ ፕሮጀክቱ በቪዲዮ ኮንፍረንስ በይፋ በተጀመረበት ወቅት የውሃ ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና የጤና ሚኒስቴር የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርባ ምንጭ የኮሮና ምርመራ ማዕከል እና አምቦ ዩኒቨርስቲ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ማእከል ስራ ጀመሩ Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርባ ምንጭ የኮሮና ምርመራ ማዕከል እና አምቦ ዩኒቨርስቲ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ማእከል ስራ ጀመሩ፡፡ ከተከፈተ ቀናትን ያስቆጠረው የአርባ ምንጭ የኮሮና ምርመራ ማዕከል ደረጃውን የጠበቀ ምርመራ ለማድረግ የሚያስችሉ ቁሳቁሶችን በሟሟላት ሂደት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን ልዩነታቸውን በውይይት እንዲፈቱ የአፍሪካ ህብረት ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን ከታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ጋር በተያያዘ ያላቸውን ልዩነት በውይይት እንዲፈቱ የአፍሪካ ህብረት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማት ገልጸዋል። ሙሳ ፋኪ ማህመት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ትራምፕ የሃገሪቱን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኦባማ ኬርን እንዲያቋርጥ ጠየቁ Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሃገሪቱን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለበርካታ አሜሪካውያን የጤና መድህን ሽፋን የሚሰጠውን ኦባማ ኬር እንዲያቋርጥ ጠየቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ኦባማ ኬር ኢኒሼቲቭ መንግስትን ከፍተኛ ወጪ የሚያስወጣ ነው በማለት ፍርድ ቤቱ…