Fana: At a Speed of Life!

ሶማሊያ በህዳሴው ግድብ ላይ የኢትዮጵያን አቋም ትደግፋለች – በኢትዮጵያ የሶማሊያ አምባሳደር አብዲሃኪም

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሶማሊያ ኢትዮጵያ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ የኢትዮጵያን አቋም እንደምትደግፍ በኢትዮጵያ የሶማሊያ አምባሳደር አብዲሃኪም አብዱላሂ ኦማር ተናገሩ፡፡ አምባሳደሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ የህዳሴው ግድብ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን…

የአማራ ክልል የዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል የዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራ ተጀመረ፡፡ የክልሉ የክረምት የበጎ ፈቃድ ስራ ማስጀመሪያ ፕሮግራም ላይ የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስትር፣ የክልሉና የዞኖች የሴቶች ህፃናትና ወጣች አደረጃጀት የበጎ ፍቃደኞና ጉዳዩ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያውያን የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች የአረንጓዴ ዐሻራ ቪዲዮዎችን አዘጋጅተው በማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን እንዲያጋሩ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፊልም፣ በግራፊክ ሥነ ጥበብ፣ በፎቶግራፍ፣ በሥነ ጽሑፍ፣ በካርቱን ሥዕል እንዲሁም በልዩ ልዩ ዘርፎች የተሠማሩ ኢትዮጵያውያን የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች አነቃቂ የአረንጓዴ ዐሻራ ቪዲዮዎችን ቪዲዮዎችን አዘጋጅተው በማኅበራዊ…

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ20 ሚሊየን ሳይበልጥ እንዳልቀረ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ20 ሚሊየን ሳይበልጥ እንዳልቀረ ተነገረ፡፡ የሃገሪቱ የበሽታ መቆጣጠሪያ ማዕከል ባለስልጣናት እንዳስታወቁት ከሆነ በአሜሪካ ቢያንስ 20 ሚሊየን ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሳይያዙ አልቀረም፡፡…

አቶ አወሉ አብዲ በሚኒስትር ማዕረግ የመለስ አካዳሚ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)አቶ አወሉ አብዲ በሚኒስትር ማዕረግ የመለስ አካዳሚ ፕሬዚዳንት ሆነው እንዲያገለግሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መሾማቸውን የብልፅግና ፓርቲ አስታውቋል። አቶ አወሉ የብልጽግና ፓርቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሀላፊ ሆነው ሲያገለግሉ…

ለአዋሽ ወልዲያ ሀራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ለመገንባት ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዋሽ - ወልዲያ ሀራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት የኃይል አቅርቦት የሚያገለግል የከፍተኛ ኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ግንባታ ስራ ለማከናወን የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱ ለባቡር ፕሮጀክቱ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ የሚያስችል…