Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አገር አቀፉን የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብርን በሀዋሳ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አገር አቀፉን የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብርን በሀዋሳ አስጀመሩ።   ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ከክልል እና ፌደራል መንግስታት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች እንዲሁም…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ህብረተሰቡ የወጡ መመሪያዎችን በአግባቡ እንዲተገብር ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ህብረተሰቡ የወጡ መመሪያዎችን በአግባቡ እንዲተገብር እና እንዳይዘናጋ የክልሉ ጤና ቢሮ ጥሪ አቀረበ፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ በወቅታዊ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ላይ በሰጠው መግለጫ÷ በአሁኑ…

በቻይና የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በማህበረሰቡ ውስጥ መቆሙ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በቻይና የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በማህበረሰቡ ውስጥ መቆሙን የሃገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሃገሪቱ ትናንት ምንም ሰው በቫይረሱ መያዙ አልተመዘገበም ነው የተባለው፡፡ ረቡዕ ከቻይና ውጭ የመጣ አንድ ሰው ብቻ ነው በቫይረሱ መያዙ…

የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር በአዲስ አበባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ በይፋ ተጀምሯል። የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከሀይማኖት አባቶች ጋር በመሆን መርሃግብሩን በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ በይፋ አስጀምረዋል።…

አንዲት እናት 4 ልጆች በሰላም ተገላገለች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በስልጤ ወረዳ አንዲት እናት 4 ልጆች በሰላም መገላገሏ ተሰማ። የወረዳው ሰነና ገሬራ ቀበሌ ነዋሪ የሆነችው ወይዘሮ ዜኖ ሸምሱ በቅበት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በተደረገላት የቀዶ ህክምና 3 ሴት እና 1 ወንድ ልጅ በሰላም…

ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ 605 ሚሊየን ብር ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው ዓመት ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ 605 ሚሊየን ብር መሰብሰቡን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። ከዚህ ውስጥ በሚያዚያ ወር ብቻ 79 ሚሊየን ብር መሰብሰቡም ታውቋል።…

የማዕድንና ነዳጅ ልማትን ለማፋጠን የሚያስችል የሶስትዮሽ ስምምነት ሰነድ ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር፣ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እና የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት የማዕድንና ነዳጅ ልማትን ለማፋጠን የሚያስችል የሶስትዮሽ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ። ስምምነቱ የማዕድንና…