Fana: At a Speed of Life!

በአሰላ ሪፈራልና የማስተማሪያ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሰላ ሪፈራልና የማስተማሪያ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተጀመረ። በአርሲ ዩኒቨርስቲ ስር በሚገኘው ሆስፒታል የተጀመረው ምርመራ በቀን 72 ናሙናዎችን የመርመር አቅም አለው ነው። የሆስፒታሉ ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የአፈፃፀም ደንብ ህዝቡ አክብሮ እንዲንቀሳቀስ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የአፈፃፀም ደንብ ህዝቡ አክብሮ እንዲንቀሳቀስ ተጠየቀ። የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የታወጀውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸምን በበላይነት የሚመራው የሚኒስትሮች ኮሚቴ አስተባባሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን…

ከ16 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ16 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ባለፉት ሰባት ቀናት ተያዙ። የተያዙት የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ ሀሰተኛ ሰሌዳ የለጠፉ 3 ተሽከርካሪዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ መድኃኒቶች፣ ጥራቱ ያልተረጋገጠ የፊት ክሬም፣…