Author
Feven Bishaw 6822 posts
የኮሮና ቫይረስን መከላከል በፌዴራል የሰነዶች ምዝገባና ማረጋገጫ ኤጀንሲ
https://www.youtube.com/watch?v=X8iFdA0Kmac
በካናዳ በተፈጸመ ጥቃት የ16 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በካናዳ መሳሪያ በታጠቀ ሰው በተፈጸመ ጥቃት የ16 ሰዎች ህይወት አለፈ።
ኖቫ ስኮቲያ በተባለው አካባቢ በተፈጸመው ጥቃት ሴት የፖሊስ አባልን ጨምሮ የ16 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነግሯል።
የአሁኑ ጥቃት ከ30 ዓመታት በኋላ በሃገሪቱ የተፈጸመ…
በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 41 ሺህ አልፏል
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ41 ሺህ አልፏል።
በአሜሪካ 759 ሺህ 766 ሰዎች ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን፥ 41 ሺህ 114 ሰዎች ደግሞ ለህልፈት ተዳርገዋል።
በኒውዮርክ 242 ሺህ 786 ሰዎች ቫይረሱ…
በዓሉን ስናከብር ደም በመለገስና ያለንን በማካፈል እንዲሆን ጠቅላይ አቃቤ ህግ አዳነች አቤቤ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የትንሳኤ በዓልን ስናከብር በድንገተኛ የህክምና ችግር ውስጥ ላሉ ወገኖቻችን የሚሆን ደም በመለገስና ካለን በማካፈል መሆን እንዳለበት የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አዳነች አቤቤ ጥሪ አቀረቡ።
ወይዘሮ አዳነች በብሔራዊ ደም ባንክ…
ዶ/ር ሊያ ታደሰ ( የጤና ሚኒስትር ) የትንሳኤ በዓልን አስመልክተው ያስተላለፉት መልዕክት
https://www.youtube.com/watch?v=bfvMwg5jh_4
በዓሉ እንቅስቃሴያችንን ገድበን የምናከብረው መሆን አለበት – ዶ/ር ሊያ ታደሰ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰዎች የፋሲካ በዓልን እንቅስቃሴያቸውን በመገደብ ሊያከብሩ እንደሚገባ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ገለፁ።
የጤና ሚኒስትሯ የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም “በዓሉ እርስ በእርስ…