Fana: At a Speed of Life!

በኮሎምቢያ ማረሚያ ቤት ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በተነሳ አመፅ ከ23 ሰዎች በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሎምቢያ ማረሚያ ቤት ከኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ ጋር በተያያዘ በተቀሰቀሰ አመፅ ከ23 ሰዎች በላይ ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ። አመፁ በመዲናዋ ቦጎታ በሚገኝ ትልቅ ማረሚያ ቤት ውስጥ የተነሳ ሲሆን፥ ከሞቱት በተጨማሪ 83 እስረኞች…