Fana: At a Speed of Life!

ስኳርና ኬሚካል ከቀይ አፈር ጋር በመቀላቀል ማር ነው ብሎ ለመሸጥ ሲያዘጋጅ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ስኳር እና ኬሚካል ከቀይ አፈር ጋር በመቀላቀል ማር ነው ብሎ ለመሸጥ ሲያዘጋጅ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ ። ግለሰቡ ሙሉ መኖሪያ ግቢ ተከራይቶ ህገ - ወጥ…

በመሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች ላይ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ 495 ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ መከሰትን ተከትሎ በመሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች ላይ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ 495 ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያው ሀላፊ አቶ ባዩ ከበደ በዞን ደረጃ…

በመዲናዋ ለሚኖሩ አቅም ለሌላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ተከፋፈሉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አቅም ለሌላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ከባለሀብቶች፣ ከተለያዩ ተቋማት እና ከበጎ ፈቃደኞች የተሰባሰበው ንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ተከፋፈሉ። በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን አስቀድሞ ለመከላከል የተቋቋመው አብይ ኮሚቴ…

የብሔራዊ ስታዲየም ሁለተኛ ምዕራፍ ግንባታ ማስጀመር የሚያስችል የፊርማ ስነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ስታዲየም ሁለተኛ ምዕራፍ ግንባታን ለማስጀመር የሚያስችል የፊርማ ስነ ስርዓት ተካሄደ። በአዲስ አበባ ገርጂ አካባቢ በቻይና ስቴት ኮንስትራክሽን ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ስራ ተቋራጭነት በኤም ኤች ኢንጅነሪንግ አማካሪነት እየተገነባ…