Fana: At a Speed of Life!

ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በመዲናዋ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ኮሚቴ አቋቁሞ እየሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በመዲናዋ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በልዩ ሁኔታ ኮሚቴ አቋቁሞ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። ኮሚቴው የውሃ እና ፍሳሽ ስራውን የሚቆጣጠር፣ የሚከታተል፣ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ሰራተኞች ደህንነት ላይ የግንዛቤ…

ኳታር ለኩላሊት ህክምና ማዕከል የ18 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ስምምነት ተፈራረመች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኳታር በአዲስ አበባ ለሚገነባው የኩላሊት ህክምና ማዕከል የ18 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ስምምነት ተፈራረመች። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ አድማሱ ነበበ እና የኳታር ፈንድ ዋና ዳይሬክተር ካሊፋ ቢን ያሲም አል ኩዋሪ …

የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅም ለማሳደግ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅም ማሳደግ በበሽታ እንዳይጠቁ ይረዳወታል። ባለሙያዎችም የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅም ለማጎልበት ከአመጋገብ ጀምሮ ጤነኛ የህይዎት ዘይቤ መከተል እንደሚገባ ይመክራሉ። አመጋገብ በቫይታሚን ሲ የበለጸጉ…