Fana: At a Speed of Life!

ሱዳናዊያን ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሱዳናዊያን ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገለጹ። በቅርቡ ለግድቡ ግንባታ ገቢ ለማሰባሰብ በፕሬዚዳንት  ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ይፋ ተደርጎ ለተጀመረው መርሃ ግብር  ሱዳናውያን የገንዘብ ድጋፍ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡…

ከ13 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ13 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ እና ሌሎች ግምታዊ ዋጋ ያልወጣላቸው የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር  የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ  ባለፉት ተከታታይ 12 ቀናት  በተለያየ የሀገሪቱ ክፍል  መያዙን አስታውቋል፡፡ እነዚህ…

አፕል 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ተቀጣ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴክኖሎጂ ኩባንያው አፕል 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ተቀጣ። ኩባንያው በፈረንሳይ የንግድ ውድድርና ሸማች ባለስልጣን ከንግድ ውድድር ህጉ ውጭ ተንቀሳቅሷል በሚል ነው ለቅጣት የተዳረገው። ቅጣቱ የተጣለበት መስሪያ ቤቱ በኩባንያው ላይ ለ10…

የኮሮና ቫይረስ  ክትባት ሙከራ ሊደረግበት ነው

አዲስ አበባ ፣መጋቢት 7፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት በአሜሪካ ሙከራ ሊደረግበት ነው። በአሜሪካ ብሄራዊ የጤና ኢንስቲትዩት ፈንድ ድጋፍ የሚሰጠው ክትባት በዛሬው እለት ሲያትል በሚገኘው የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት ይሰጣል ተብሏል። ክትባቱ ፈቃደኛ በሆኑ 45 ወጣቶች…

ለብልጽግና የተደረገው ድጋፍ ህብረተሰቡ የኢትዮጵያን የብልጽግና ጉዞ ተቀብሎ ከጎኑ እንደሚሰለፍ ዳግም ያረጋገጠበት መሆኑን ፓርቲው ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለብልጽግና ፓርቲ ትናንት ምሽት የተደረገው ድጋፍ ህብረተሰቡ ኢትዮጵያን ወደ ብልጽግና የማሸጋገር ጉዞን ተቀብሎ ከፓርቲው ጎን እንደሚሰለፍ ዳግም ያረጋገጠበት መሆኑን ፓርቲው ገለፀ፡፡ የፓርቲው የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ዛሬ ድጋፍ ለበረከቱ አካላት…

የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ስፔን እና ፈረንሳይ ጠንከር ያለ እገዳ አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኮሮናቫይረስ  ስርጭትን ለመግታት  ስፔን እና ፈረንሳይ ጠንከር ያለ እገዳ አስተላለፉ። የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ተከትሎ ስፔን ሰዎች ምግብና መድሃኒት ለመግዛት ወይም…