ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከዓለም አቀፉ የትምህርት አጋርነት ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከዓለም አቀፉ የትምህርት አጋርነት ዋና ስራ አስፈጻሚ አሊስ ኦልብራይት ጋር ተወያዩ።
በውይይታቸው ወቅት በኢትዮጵያና በዓለም አቀፉ የትምህርት አጋርነት መካከል የተፈጠረው ጠንካራ አጋርነት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት…