ዓለምአቀፋዊ ዜና በካሊፎርኒያ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ Feven Bishaw Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካዋ ካሊፎርኒያ ግዛት አንድ ሰው በኮሮና ቫይረስ መሞቱን ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ። በግዛቷ የ71 ዓመት አዛውንት በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት ተዳርገዋል፤ አዛውንቱ ባለፈው ወር መነሻዋን ሳንፍራንሲስኮ ባደረገችው መርከብ ሳይሳፈሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአቶ ውብሸት ወርቃለማሁ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ Feven Bishaw Mar 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአንጋፋው የማስታወቂያ ባለሙያ አቶ ውብሸት ወርቃለማሁ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ። የቀብር ስነ ስርዓቱ ቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ ዘመድ፣ የስራ አጋሮቻቸው እና አድናቂዎቻቸው በተገኙበት ዛሬ 9 ሰዓት በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ…
ፋና ስብስብ የዓይኖቿን ውበት ለመጨመር ያደረገችው ድርጊት ዕይታዋን ያሳጣት ወጣት Feven Bishaw Mar 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፖላንዳዊቷ ወጣት የዓይኖቿን ውበት ለመጨመር ያደረገችው ድርጊት የቀኝ ዓይኗን ዕይታ አሳጥቷታል። ወጣቷ ውበቷን ለመጨመር የሰውነት ላይ ንቅሳት የሚሰሩ ባለሙያዎችን በማህበራዊ ትስስር ገጾች አፈላልጋ ታገኛለች። በመቀጠልም ባለሙያው የአይኖቿን…
ጤና ረጅም ሰዓት የሚቀመጡ እድሜያቸው የገፋ ሴቶች ለልብ ህመም እንደሚጋለጡ ጥናት አመላከተ Feven Bishaw Mar 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ረጅም ሰዓት የሚቀመጡና እድሜያቸው የገፋ ሴቶች ለልብ ሕመም እንደሚጋለጡ አንድ ጥናት አመላከተ። በአሜሪካ የልብ ማህበር የተጠናው አዲስ ጥናት አብዝተው የመቀመጥ ልምድ ያላቸው እና እድሜያቸው ከ55 ዓመት በላይ የሆናቸው ሴቶች ጤናማ ላልሆነ…
ፋና ስብስብ ኮሮና ቫይረስን የሰጉት ፕሬዚዳንት ከመጨባበጥ የእግር ሰላምታን መርጠዋል Feven Bishaw Mar 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ እና የተቀናቃኝ ፓርቲ መሪው ማሊም ሰይፍ ሸሪፍ ያልተለመደ ሰላምታ ልውውጥ ብዙዎችን ፈገግ አሰኝቷል። የታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ ከማሊም ሰይፍ ሸሪፍ ሐማድ ጋር የእግር ሰላምታ ተለዋውጠዋል። ምስሉን የሃገሪቱ…
የዜና ቪዲዮዎች የህዝቡን ሰላም እና ደህንነት ለማረጋገጥ ከዚህ በኋላ እርምጃ እወስዳለሁ – የፌዴራል ፖሊስ Feven Bishaw Mar 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=RhE9eK1TCK4
የዜና ቪዲዮዎች በቀጣይ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተሳትፎ በምሁራን እይታ Feven Bishaw Mar 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=fPdb1EcAb6U
የዜና ቪዲዮዎች የሰላም ሚኒስቴርና የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች አጋርነት Feven Bishaw Mar 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=8s5Nzz6hcIA
የዜና ቪዲዮዎች የዱር እንስሳቱን ደህንነት ለመጠበቅ የተሻለ አሰራር ተዘርግቷል Feven Bishaw Mar 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=8cCqyLSXbJM