የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የአጀንዳ ልየታ የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ Feven Bishaw Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሲደረግ የነበረው የአጀንዳ ልየታ የምክክር መርሐ ግብር መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በክልሉ ላለፉት ሶስት ቀናት ሲካሄድ በነበረው የአጀንዳ ልየታ መርሐግብር ከ82 ወረዳዎች የመጡ የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ለሚያደርገው ያልተቋረጠ ድጋፍ ምስጋና አቀረቡ Feven Bishaw Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በግብርና፤ በጤና እና የፋይናንስ ዘርፉን አካታች ለማድረግ በሚደረጉ ጥረቶች ለሚያደርገው ያልተቋረጠ ድጋፍ ምስጋና አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቢል ጌትስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዮቹ 10 ቀናት ከመደበኛ በላይ ዝናብ ስለሚኖር ጥንቃቄ እንዲደረግ ኢንስቲትዩቱ አሳሰበ Feven Bishaw Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን ስለሚኖር የጎርፍ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ላይ ጥንቃቄ እንዲደረግ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ በመደበኛ ሁኔታ በቀጣዮቹ 10 ቀናት…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ ዕዝ የሶማሌ ክልል የፀጥታ ሃይሎችን አቅም በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ማበርከቱ ተገለፀ Feven Bishaw Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ዕዝ የሶማሌ ክልል የፀጥታ ሃይሎችን አቅም በከፍተኛ ሁኔታ ማሳደጉን የክልሉ የፀጥታ ሃይል አመራሮች ተናግረዋል፡፡ የሶማሌ ክልል የፀጥታ ቢሮ ሃላፊ ደይብ አህመድ÷ የመከላከያ ሠራዊት በተለይ ደግሞ የምስራቅ ዕዝ በክልሉ ሰላም እና ፀጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ተፈቀደ Feven Bishaw Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ25 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር በመንግሥት መፈቀዱ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2017/18 የምርት ዘመን ለመስኖ እርሻ የሚውል ዳፕ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከውጭ…
ስፓርት ሊቨርፑል ማንቼስተር ዩናይትድን አሸነፈ Feven Bishaw Sep 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊቨርፑል ማንቼስተር ዩናይትድን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ምሽት 12ሰዓት በተካሄደው ጨዋታ ሊቨርፑል በሉዊስ ዲያዝ ሁለት ግቦችና በሞ ሳላህ አንድ ግብ ማንቼስተር ዩናይትድን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን…
ስፓርት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ኒውካስል ሲያሸንፍ ቸልሲ አቻ ወጥቷል Feven Bishaw Sep 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ኒውካስል ዩናይትድ ሲያሸንፍ ቸልሲ አቻ ወጥቷል፡፡ ቀን 9፡30 ኒውካስል ዩናይትድ ከቶተንሃም ባደረጉት ጨዋታ ኒውካስል ዩናይትድ 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ የኒውካስልን ግቦች ሃርቤ ባርነስ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በአመት 5 ነጥብ 4 በመቶ የከተሞች እድገት እንደሚታይ ተገለፀ Feven Bishaw Sep 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በአመት 5 ነጥብ 4 በመቶ የከተሞች እድገት እንደሚታይ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ። ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ እንደገለጹት ÷በኢትዮጵያ ያለው የገጠርና ከተማ ምጥጥን አነስተኛ ሲሆን ከ80 በመቶ በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቻይና- አፍሪካ ትብብር ጉባኤ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስጠበቅ ትሰራለች-አምባሳደር ተፈራ Feven Bishaw Sep 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ በቻይና -አፍሪካ ትብብር ጉባኤ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስጠበቅ የሚያስችሉ ስራዎችን ትሰራለች ሲሉ በቻይና የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ተፈራ ደርበው ተናገሩ፡፡ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ-ቴሌኮም ለጎፋ ዞን ከ 11 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Sep 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮ-ቴሌኮም በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም ከተቋሙና ከህብረተሰቡ የሰበሰበውን ከ 11 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል። የኢትዮ ቴሌኮም ቺፍ ፋስሊቲስ ኦፊሴር አቶ አይናለም አልበኔ…