ግለሰብን በማገት ሊብሬውን በመቀየር መኪናውን ሊነጥቁ ነበር የተባሉ ተከሳሾች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተባለ ግለሰብን በማገት ሊብሬውን በመቀየር መኪናውን ሊነጥቁ ነበር የተባሉ አምስት ተከሳሾች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ።
የዐቃቤ ህግ ማስረጃን መርምሮ ተከሳሾቹ እንዲከላከሉ ብይን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…