Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ የረጅም ርቀት ሚሳኤሎችን በጀርመን ከተከለች ወታደራዊ እርምጃ እወስዳለሁ ስትል ሩሲያ አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የረጅም ርቀት ሚሳኤሎችን በጀርመን የምትተክል ከሆነ ወታደራዊ እርምጃ እንደምትወሰድ ሩሲያ አስጠነቀቀች፡፡ አሜሪካ ዘመናዊ የተባሉ ሚሳኤሎችን በፈረንጆቹ ከ2026 ጀምሮ በጀርመን እንደምትተክል ውሳኔ ያሳለፈችው በ75ኛው የሰሜን አትላንቲክ…

የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በመስረቅ ወንጀል የተጠረጠሩ 18 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ7 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በመስረቅ እና በመሸሸግ ወንጀል የተጠረጠሩ 18 ግለሰቦች ከነንብረቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የወንጀል ድርጊቱ…

የዩጋንዳው ኪታራ እግር ኳስ ቡድን አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩጋንዳው ኪታራ እግር ኳስ ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል። ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊየ ሲደርስ የመቻል ስፖርት ክለብ ቦርድ ሰብሳቢ ሰይፈ ጌታሁን (ዶ/ር)፣ የመቻል ስፖርት ክለብ ቴክኒካል ዳይሬክተር ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ እና…

ኢትዮጵያዊነትን የሚገነቡ ትርክቶችን ማጉላት ይገባል-አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)አንድነት እና አብሮነትን የሚጎዱ የጥላቻ፣የተዛቡና ሌሎች ትርክቶችን መከላከልና ኢትዮጵያዊነትን የሚገነቡ ትርክቶችን ማጉላት ይገባል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርእሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ የ26ኛው ዓለም አቀፍ የሐረር ቀን በዓል አካል የሆነው…

“ለ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ ጥሪ ስናቀርብ ዜጎቻችን በከፍተኛ ተነሳሽነት በሥራው ተሳትፈዋል-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ዋናው አላማችን አካባቢያችንን ሳቢ በማድረግ መፀዳጃ ቤት የመጠቀም ባህላችንን ከመሠረቱ ማዳበር ነበር። ዛሬ በዜጎቻችን በዋጋ የማይተመን የልብ መዋጮ እና እምነት የተገነቡትን ሥራዎች በቦታው በመገኘት ገምግመናል። ከፍተኛ ጥራት ባላቸው ጠንካራ እና ዘመን ተሻጋሪ በሆኑ ቁሶች…

የሀገርን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ ዲፕሎማቱ በሀገር ፍቅር ስሜት ሊተጋ ይገባል – አምባሳደር ታዬ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ ዲፕሎማቱ በሀገር ፍቅር ስሜት ሊተጋ ይገባል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች እና ቆንጽላዎች ለሚወክሉ አዲስ ለተሾሙ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጫካ ፕሮጀክት ስፍራ የአፕል ችግኞችን ተከሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጫካ ፕሮጀክት ስፍራ የአፕል ችግኞችን ተክለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ "የ#አረንጓዴዓሻራ የችግኝ ተከላ ወቅት ሥራችን…

ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሠላም የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፍ የአውሮፓ ህብረት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛዋ አኔት ዌበርን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ የሠላምና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ የመከሩ ሲሆን÷ በተለይ በሱዳን ዘላቂ ሰላም…

በህንድ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የ18 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በርካቶች ጉዳት ደረሰባቸው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ህንድ በተከሰተ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋ የ18 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በርካቶች ከባድና ቀላል ጉዳት እንደደረሰባቸው ተነገረ፡፡ አደጋው በኡታር ፕራዴሽ ግዛት የፍጥነት መንገድ ላይ ተደራራቢ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ከወተት ጫኝ ተሸከርካሪ ጋር…

ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክን ሙሉ ለሙሉ በባለሀብቶች ማስያዝ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክን በአጭር ጊዜ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ በባለሀብቶች ማስያዝ እንደሚገባ እና ስራውም ለነገ የሚተው ጉዳይ እንዳልሆነ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሀ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለፁ። የፓርኩን የስራ እንቅስቃሴ…