Fana: At a Speed of Life!

የቀጣዩ ዓመት የትምህርት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ትምህርት ዘመን የትምህርት ንቅናቄ ማስጀመሪያ ክልላዊ መድረክ እና የፈጠራ ሥራ ዐውደ-ርዕይ በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ "በሣይንስና ቴክኖሎጂ የታከለ ትውልድ ለሀገራችን ብልፅግና" በሚል መሪ ሐሳብ…

በኦሮሚያ ክልል የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን የምዕራፍ ሁለት 2ኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል። በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፣ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል፣ የገንዘብ…

ዘላቂ የሀገር ልማትና እድገት ለማምጣት ወጣቱ ጊዜውን በአግባቡ ሊጠቀም ይገባል- ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀጣይነት ያለው የሀገር ልማትና እድገት ለማምጣት ወጣቱ ትውልድ ወርቃማ ጊዜውን በአግባቡ ሊጠቀም ይገባል ሲሉ የሴቶችናማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ 14ኛው የኦሮሚያ ወጣቶች ኮንፈረንስ "ወጣትነት የለውጥ ሃይል…

የሚኒስትሮች ም/ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 37ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡- 1. በመጀመሪያ ምክር ቤቱ የተወያየው የእንስሳት ጤና እና…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የበጀት ቀመርና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የሚመክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት ክልል አቀፍ የበጀት ቀመርና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የሚመክር መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ከርዕሰ መስተዳድሩ በተጨማሪ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም…

የታንዛኒያ ከፍተኛ ወታደራዊ ልዑክ በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ የዘመቻና የስልጠና ሀላፊ ሜጀር ጀኔራል ኢብራሂም ሚካኤልና በአየር ሀይሉ አዛዥ ሜጀር ጄኔራል ሻባኒ ባራንጋሽ የተመራ ከፍተኛ ወታደራዊ ልዑክ የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅን ጎበኘ። በጉብኝቱ÷ የኮሌጁን የመማር ማስተማር ዘዴና…

በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ያለፉ ሀገራት ምን ውጤቶችን አስመዘገቡ?

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ያለፉ ሀገራት ተሞክሮ የሚያሳየው ምክክር የተለያዩ ውጤቶችን አስገኝቶላቸዋል። ሀገራት የምክክር ሂደት ውስጥ እንዲገቡ ያስፈለገበት ምክንያት የሚለያይ ቢሆንም በብዙ ሀገራት የተደረጉ የምክክር ሂደቶች…

በኦሮሚያ ክልል ወጣቶች በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በመሳተፍ የበኩላቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ወጣቶች በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሚከናወኑ ተግባራት በመሳተፍ የበኩላቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ። የኦሮሚያ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በሞጆ ከተማ ተካሂዷል። በጎ ፈቃድ አገልግሎቱ የአቅመ…

የለምጽ ምንነት እና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለምጽ (vitiligo) በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ የቆዳ ቀለም እንዲነጣ የሚያደርግ በሽታ ነው፡፡ በበሽታው የተጠቃ የቆዳ ክፍል በጊዜ ሂደት ስፋቱን እየጨመረ ሊሄድ ይችላል፤ ሕመሙም ከውጭኛው ቆዳ በተጨማሪም ፀጉር እና የአፍ እና የብልት የውስጥ…

በክልሉ በምሽት እየተከናወነ የሚገኘው የልማት ስራ የክልሉን የስራ ባህል የቀየረ ነው-አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል በምሽት እየተከናወኑ የሚገኘው የልማት ስራ የክልሉን የስራ ባህል የቀየረ ነው ሲሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ከካቢኔያቸው ጋር በመሆን ለ26ኛው የሀረር ቀን በከተማው በምሽት…