Fana: At a Speed of Life!

የፖሊስ ጀልባዎችን ለማሰራት የውል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ፈጣን የፖሊስ ጀልባዎችን ለማሰራት ከመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ጋር የውል ስምምነት ተፈራረመ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በዚህ ጊዜ ÷ፈጣን የፖሊስ ጀልባዎችን ማሰራት…

በመዲናዋ ባለፉት 11 ወራት ከ700 ሺህ በላይ ዲጂታል የነዋሪነት መታወቂያ መሰጠቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ ባለፉት 11 ወራት ከ700 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ዲጂታል የነዋሪነት መታወቂያ መስጠቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ገለጸ፡፡ ኤጀንሲው በበጀት ዓመቱ ያከናወናቸውን የዕቅድ አፈፃጸምና…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ቆይታቸውን ያጠናቀቁትን የዩኒዶ የኢትዮጵያ ተወካይን አሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቆይታቸውን ያጠናቀቁትን የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) የኢትዮጵያ ተወካይ ካላብሮ አውሬሊያ ፓትሪዚያን አሰናበቱ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤…

ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ የውጭ ቀጥታ የኢንቨስትመንት የስበት ማዕከል መሆኗ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ የውጭ ቀጥታ የኢንቨስትመንት የስበት ማዕከል መሆኗን የተባበሩት መንግስታት የንግድ እና የልማት ኮንፈረንስ ሪፖርት አመላከተ፡፡ ድርጅቱ ባለፈው ሳምንት ባወጣው ሪፖርት ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ጠንካራ የኢኮኖሚ…

የቱርክ እና የሩሲያ ፕሬዚዳንቶች በቀጣይ ሳምንት ይወያያሉ ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን እና የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቀጣይ ሳምንት እንደሚወያዩ የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን የሁለቱ ሀገራት ፕሬዚዳንቶች በሚቀጥለው ሳምንት…

አቶ ጥላሁን ከበደ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ "የአባቶች ሚና በልዩነት ለተዋበ ጠንካራ የህዝቦች አንድነት" በሚል መሪ ሃሳብ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተወያዩ ነው፡፡ በውይይቱ የክልሉ ከፍተኛ የስራ…

በንግድ ነፃ ቀጠናዎች አተገባበር ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር)በንግድ ነፃ ቀጠናዎች አተገባበር ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡ በዛንዚባር 14ኛው የአፍሪካ ንግድ ሚኒስትሮች የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ እየተሳተፉ የሚገኙት የንግድ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ንግድ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት የታንዛንያ ሪፐብሊክ በዛንዚባር እየተካሄደ በሚገኘው 14ኛው የአፍሪካ ንግድ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በስብሰባው ላይ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር)እየታደሙ ነው፡፡…

ፖርቹጋል ጥሎማለፉን መቀላቀሏን አረጋገጠች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛው ዙር ጨዋታ ፖርቹጋል ቱርክን 3 ለ 0 አሸንፋለች። ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ፖርቹጋል ቱርክን በበርናርዶ ሲልቫ፣በቡሮኖፈርናንዴዝ እና በአካይዲን (በራሱ መረብ ላይ) ጎሎች 3 ለ…