ዓለምአቀፋዊ ዜና ከ20 ሚሊየን በላይ ሰዎች የሚታደሙበት የአያቶላህ አሊ ኻሚኒ ስርዓተ ቀብር… Hailemaryam Tegegn Jul 3, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን የቀድሞ ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሚኒ ስርዓተ ቀብር ከነገ ጀምሮ ለስድስት ቀናት ይካሄዳል፡፡ በቀብር ስነስርዓቱ ላይ ከ20 ሚሊየን በላይ ሰዎች እንዲሁም ከ100 በላይ ሀገራት ተወካዮች ይታደሙበታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ቴህራን በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላትን ህይወት ለማሻሻል የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Hailemaryam Tegegn Jul 3, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላትን ህይወት ለማሻሻል የተጀመሩ የሪፎርም ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ግንባታን በይፋ ባስጀመሩበት ወቅት እንዳሉት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የትውልድ ቅርስ እና የህልውና መሰረት… Hailemaryam Tegegn Jul 3, 2026 0 የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በርካታ ጠቀሜታዎችን እያስገኘ ይገኛል፡፡ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም፣ የተራቆቱ መሬቶችን መልሶ ለማልማት እና አረንጓዴ ኢኮኖሚን ለመገንባት ፍቱን ሆኗል፡፡ በ2011 ዓ.ም የተጀመረው ሀገራዊ የችግኝ ተከላና የተፈጥሮ ኃብት ጥበቃ ንቅናቄ በአካባቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገር የወል ጥቅም ቅድሚያ መስጠት አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Jul 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የግል ጥቅምን ብቻ ከማሰብ ይልቅ ለሀገር የወል ጥቅም ቅድሚያ መስጠት ያስፈልጋል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት በጋሞ ዞን የሚገኘውን 'ዮ ሆልዲንግ’ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በየአካባቢው የሚከወኑ ሥራዎች ኢትዮጵያን ወደምናስበው ከፍታ የመውሰድ አቅም አላቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Jul 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በየአካባቢው እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎች ኢትዮጵያን ወደምናስበው ከፍታ የመውሰድ አቅም አላቸው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የገጠር ኮሪደር ልማት አካል የሆነውን ዘመናዊ የሀማሳ ሞዴል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚቀጥሉት አስር ቀናት ከቀላል እስከ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይጠበቃል Hailemaryam Tegegn Jul 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት አስር ቀናት በክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች ከቀላል እስከ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይጠበቃል አለ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት። በሚቀጥሉት አስር ቀናት በደቡብ ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜንና በመካከለኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢኮኖሚ ልዕልናችንን የምናረጋግጥበት ጉዞ ተጠናክሮ ይቀጥላል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Jul 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሀገራችንን የተፈጥሮ ሀብት በጠንካራ ስራ በሀገር ውስጥ በማልማት የኢኮኖሚ ልዕልናችንን የምናረጋግጥበት ጉዞ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የገጠር ኮሪደር ለአርሶ አደሩ ህይወት መዘመን Hailemaryam Tegegn Jul 2, 2026 0 የገጠር ኮሪደር ልማት በኢትዮጵያ የአርሶ አደሩንና የአርብቶ አደሩን የአኗኗር ዘይቤ በከፍተኛ ደረጃ ለመለወጥና ከተሜነትን ወደ ገጠር ለማስፋፋት የተጀመረ ሀገራዊ የልማት ሪፎርም ነው፡፡ ይህ ፕሮጀክት በከተሞች የታየውን አመርቂ የኮሪደር ልማት ውጤት ወደ ገጠሩ ማህበረሰብ በማስፋፋት፣ የእያንዳንዱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክር የመደማመጥ፣ የመግባባትና የጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ መሠረት ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Hailemaryam Tegegn Jul 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በታሪኳ አዲስ፣ አካታችና ስልታዊ የምክክር ምዕራፍ ላይ ትገኛለች። ይህ ምዕራፍ ለዘመናት የዘለቁ መዋቅራዊና ፖለቲካዊ ልዩነቶችን በሕዝቦች ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለመፍታት፣ በሰለጠነ የውይይት መድረክ ላይ የጋራ ብሔራዊ መግባባትን ለመገንባት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀሳብ ልዩነት ቢኖርም በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ መስራት ይገባል – የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች Hailemaryam Tegegn Jul 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀሳብ ልዩነት ቢኖርም በሀገራዊ ጉዳዮቻችን ላይ በጋራ መስራት ይገባል አለ የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት። የጋራ ምክር ቤቱ በሸገር ከተማ አስተዳደር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አካሂዷል። በችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ ላይ…