Fana: At a Speed of Life!

ከሟች መቃብር ፊት ለይቅርታ የቆሙት ፖሊሶች…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ከሟች መቃብር ፊት አበባ ይዘው ለይቅርታ እጅ የነሱት ጃፓናውያን ፖሊሶች ጉዳይ ትኩረት የሳበ ክስተት ሆኗል፡፡ ጃፓናውያኑን ተንበርክከው ይቅርታን ለመማጸን ከሟች የመቃብር ስፍራ ድረስ ያመጣቸው ጉዳይ ከአምስት ዓመታት በፊት የተፈጠረ ክስተት ነው፡፡…

የሻንጋይ ትብብር ጉባኤ – ከቀጣናዊ ትብብር ባሻገር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ከቀናት በኋላ የሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን እና የህንዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጨምሮ ከ20 በላይ ሀገራት መሪዎችንና ከፍተኛ ባለስልጣናትን ይቀበላሉ፡፡ ከመጪው እሁድ ጀምሮ በሰሜናዊ ቻይና በምትገኘው…

የዋልያዎቹ የቀድሞ ኮከብ ሽመልስ በቀለ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እግር ኳስ ከታዩና የራሳቸውን አሻራ ማኖር ከቻሉ ተጫዋቾች መካከል አንደኛው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የቀድሞ ተጫዋች ሽመልስ በቀለ ነው፡፡ የእግር ኳስ ሕይወቱ በሀዋሳ ኮረም ሜዳ የተጀመረ ሲሆን፥ በክለብ ደረጃም ከሀገር በመውጣት ጭምር…

በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የመሠረተ ልማት ስራዎች የግብር ከፋዮች ውጤት ናቸው – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ የመሠረተ ልማት ስራዎች የግብር ከፋዩ ማህበረሰብ ውጤቶች ናቸው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፡፡ ክልላዊ የታክስ ንቅናቄ፣ የግብር ከፋዮችና ባለድርሻ አካላት የዕውቅና መድረክ በአሶሳ…

ኢትዮ ቴሌኮም የደንበኞቹን ቁጥር 88 ሚሊየን ለማድረስ አቅዷል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም አሁን ያሉትን 83 ነጥብ 2 ሚሊየን ደንበኞች ቁጥር በተያዘው በጀት ዓመት 88 ሚሊየን ለማድረስ አቅዷል። ተቋሙ የ3 ዓመታት ቀጣዩ አድማሥ ስትራቴጅ እና የ2018 በጀት ዓመት የሥራ ዕቅዱን ዛሬ አስተዋውቋል። የኢትዮ ቴሌኮም…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ማርክኬዝ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት ፍራንሲያ ማርክኬዝ ጋር በተለያዩ…

በወላይታ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወላይታ ዞን ዱጉና ፋንጎ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ ከኮንሶ ወደ ሞጆ በሬ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ኤፍኤስአር የጭነት ተሽከርካሪ የመገልበጥ አደጋ እንደደረሰበት የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ም/ል ኮማንደር ኤሊያስ ሜንታ…

ቡካዮ ሳካ ለአራት ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው የአርሰናል የመስመር አጥቂ ቡካዮ ሳካ በጉዳት ምክንያት ለአራት ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል፡፡ ተጫዋቹ ባሳለፍነው ቅዳሜ ምሽት አርሰናል ሊድስ ዩናይትድን 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ የግብ ልዩነት ባሸነፈበት ጨዋታ ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ መውጣቱ…

በአዲስ አበባ እየተከናወነ ያለው የገበያ ማረጋጋት ሥራ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቀጣይ ለሚከበሩ በዓላት ምርቶችን በስፋት በማቅረብ የገበያ ማረጋጋት ሥራ እየተከናወነ ነው ፡፡ የከተማዋ ምክትል ከንቲባና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጃንጥራር አባይ በሰጡት መግለጫ ፥ በቀጣይ ለሚከበሩ…

የአርቲስት ደበበ እሸቱ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ ሥርዓተ ቀብር በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል። በሥርዓተ ቀብሩ ላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶች፣ የስራ አጋሮች እንዲሁም አድናቂዎች ተገኝተዋል።…