Fana: At a Speed of Life!

የሰራዊቱን የውጊያ ዝግጁነትና የጤና ተደራሽነት ለማሳደግ የሚያስችል ሪፎርም ተደርጓል – አይሻ መሐመድ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰራዊቱን የውጊያ ዝግጁነት ለማረጋገጥ በቴክኖሎጂ የታገዘ የጤና አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ሁሉን አቀፍ ሪፎርም ተደርጓል አሉ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር)፡፡ መከላከያ ሚኒስቴር ፓዲያት የጤና አገልግሎት ግሩፕ ከተሰኘ የሕንድ…

ለአርሶ አደሩ የዲጂታል መረጃ ሥርዓት ተደራሽነትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአርሶ አደሩ የዲጂታል መረጃ ሥርዓት ተደራሽነትን ይበልጥ በማጠናከር ምርታማነትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የዲጂታል ግብርና ኤክስቴንሽን እና የምክር አገልግሎት ፎረም ባለድርሻ አካላት…

ከ989 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከ989 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎችን መያዝ ተችሏል አለ፡፡ ከዚህም ውስጥ 969 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የገቢ እንዲሁም 20 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች…

በሳዑዲ ለእስር ተዳርገው የነበሩ 1655 ኢትዮጵያውያን የምህረት አዋጅ ተሰጣቸው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ አረቢያ ለእስር ተዳርገው የነበሩ 1655 ዜጎቻችን የፍርድ ሂደታቸው ተቋርጦ የምህረት አዋጅ እንዲሰጣቸው ተደርጓል አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር። ለኢትዮጵያውያኑ ምህረት የተደረገው ሚኒስቴሩ በሪያድ የኢትዮጵያ ኤምባሲና በጂዳ የሚገኘውን ቆንስላ…

የ2019 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት 2 ነጥብ 339 ትሪሊየን ብር ሆኖ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 2 ነጥብ 339 ትሪሊየን ብር ሆኖ በቀረበው የ2019 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ላይ እየመከረ ነው፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የረቂቅ በጀቱን መግለጫ ለምክር ቤቱ ባቀረቡበት ወቅት እንዳሉት፥ በጀቱ መንግስት የያዛቸውን…

‎በዲጂታሉ ዓለም የጀመርነው ታሪካዊ ምዕራፍ ብሔራዊ ርዕያችንን የምናፋጥንበት መነሻ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዲጂታሉ ዓለም በልኩ ለመዘጋጀት የጀመርነው ታሪካዊ ምዕራፍ የጉዟችን ማብቂያ ሳይሆን ብሔራዊ ርዕያችንን ይበልጥ የምናፋጥንበት መነሻ ነው አሉ፡፡ ‎ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…

ተፈናቃዮችና በካምፕ የሚኖሩ ወታደሮች በዛሬው እለት ድምጻቸውን ሰጥተዋል – ምርጫ ቦርድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በመከላከያ ካምፖችና በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መጠለያ ጣቢያዎች በዛሬው ዕለት የተካሄደው የድምጽ መስጠት ሒደት ተጠናቅቋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ በሰጡት መግለጫ፥ በልዩ የምርጫ ጣቢያዎች…

እስካሁን የ24 የምርጫ ክልሎች ውጤቶች ፀድቀዋል – ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከተካሄደባቸው የምርጫ ክልሎች ውስጥ የ24ቱን ውጤቶች አጽድቄያለሁ አለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ ዛሬ ማምሻውን በሰጡት መግለጫ፥ ከሁለት ምርጫ ክልሎች ውጭ በሁሉም…

ሺህ ጠላት ቢሰበሰብ የኢትዮጵያን ጉዞ ለአፍታም አያስቆመውም – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሺህ ጠላት ቢሰበሰብ የኢትዮጵያን ጉዞ ለአፍታም አያስቆመውም አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ በወልድያ ከተማ በአመራሩና በሕዝቡ ትብብር በአንድነት የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት በዛሬው ዕለት…

የሀገራችንን እድገት እውን ለማድረግ በትክክለኛው አቅጣጫ ላይ እየተጓዝን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግንባታው ለሀገር የሚገባውን ፈጣን እድገት እውን ለማድረግ በትክክለኛው አቅጣጫ በቁርጠኝነት እየተጓዝን መሆናችንን በተግባር አሳይቷል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥…