ብሔራዊ ጥቅምን የሚያስጠብቅ ጠንካራ የቴክኖሎጂ አቅም ለመገንባት በትኩረት መስራት አለብን – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራችንን ብሔራዊ ጥቅም የሚያስጠብቅ ጠንካራ የቴክኖሎጂ አቅም ለመገንባት በትኩረት መስራት አለብን አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፡፡
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የምርምርና ልማት ፖሊሲ ምረቃና የማዕከል…