Fana: At a Speed of Life!

የሲዳማ ክልል የ2018 በጀት 32 ነጥብ 823 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት የክልሉን የ2018 ዕቅድ ማስፈፀሚያ በጀት 32 ነጥብ 823 ቢሊየን ብር በማድረግ በሙሉ ድምጽ አፅድቋል። የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ምርጫ ዘመን 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ውሎው የ2018…

ለሽብር ተልዕኮ የተመለመሉ 82 የአይ ኤስ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሽብር ተልዕኮ የተመለመሉ 82 የአይ ኤስ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፥ በፑንትላንድ የሚንቀሳቀሰው የአይ ኤስ የሶማሊያ ክንፍ…

ከ600 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የሱስ ማገገሚያ ማዕከል…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል የሱስ ማገገሚያ ማዕከል ግንባታ ከ600 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በፍጥነት እየተከናወነ ይገኛል። ማዕከሉ በሚቀጥለው ዓመት ወደ አገልግሎት እንደሚገባ የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስኪያጅ ሲሳይ ተበጀ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…

በክልሉ ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል ተጠያቂነት ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል የተጠያቂነት ስራ ይበልጥ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ላይ የክልሉን 2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ያቀረቡ ሲሆን፥…

ሚድሮክ ከ170 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኩላሊት ሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከ170 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኩላሊት ሕክምና ቁሳቁስ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የተረከቡት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዳሉት ፥ ሚድሮክ 20…

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

አዲስአበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ የስራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው ላይ የ2017 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸምና የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሪፖርት ቀርቦ ውይይት…

ልዩነት ፈጣሪው ኮከብ…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ለአንድ ወር ያህል በአሜሪካ ሲካሄድ የቆየው የዓለም ክለቦች ዋንጫ ቼልሲን ሻምፒዮን በማድረግ ትናንት ምሽት ፍጻሜውን አግኝቷል። በውድድሩ ሁለቱን የማድሪድ ክለቦች በተመሳሳይ 4 ለ 0 በማሸነፍ ጭምር 16 ግቦችን በማስቆጠር በሚያስደንቅ ብቃት…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በአሶሳ ከተማ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በዛሬው ዕለት በአሶሳ ከተማ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ ከንቲባዋ በከተማዋ በሚገኘው ሀለዋ የአግሮ ኢንዱስትሪ…

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ብጹዓን አባቶች አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ብጹዓን አባቶች ሞጆ በሚገኘው የቤተ ክርስቲያኒቱ የሱባኤ ማዕከል ቅጥር ግቢ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል። ከሐምሌ 1 ጀምሮ ለአራት ቀናት በማዕከሉ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ካቶሊክ ጳጳሳት መደበኛ…

አንድሬ ኦናና ከቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎች ውጪ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማንቼስተር ዩናይትድ ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና በጉዳት ምክንያት ከቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎች ውጪ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ የ29 ዓመቱ ካሜሮናዊ ግብ ጠባቂ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ከስድስት አስከ ስምንት ሳምንታት ድረስ ከሜዳ…