የ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የዕዳ እፎይታ ስምምነት ላይ ተደርሷል – አቶ አሕመድ ሺዴ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኢትዮጵያ አበዳሪዎች ኮሚቴ ጋር ሲደረግ በነበረው ድርድር የ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የዕዳ እፎይታ ስምምነት ላይ በመርህ ደረጃ መደረሱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ገለጹ፡፡
ሚኒስትሩ ይህን የገለጹት የ2017 በጀት ዓመት የ3ኛው ሩብ ዓመት…