Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ በኢራን ላይ ሁለተኛ ዙር ጥቃት ፈፀመች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የተኩስ አቁም ስምምነቱ አክትሟል ካሉ በኋላ አሜሪካ በኢራን ላይ ሁለተኛ ዙር ጥቃት ፈጸመች፡፡ ዋሽንግተን በዚህ ጥቃት ከ90 በላይ ኢላማዎችን እንደመታች የገለጸች ሲሆን፥ የኢራን ባለስልጣናት በበኩላቸው ይህ ጨዋታ…

በጠመንጃ ሥልጣን ለመያዝ መሞከር ጊዜው ያለፈበት ኋላቀር እሳቤ ነው – የአብን ምክትል ሊቀመንበር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በጠመንጃ አፈሙዝ ሥልጣን ለመያዝ መሞከር ጊዜው ያለፈበት ኋላቀር እሳቤ ነው አሉ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ምክትል ሊቀመንበር መልካሙ ፀጋዬ። በኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ዓመታት የፖለቲካ ስርዓት አካታችና አሳታፊ መሆኑን ጠቅሰው፥…

የአዲስ አበባ ሞዴል የከተማ ብሎኮች …

በኢትዮጵያ የከተማ ልማት ታሪክ ውስጥ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተጀምሮ ወደ ክልል ከተሞች የተስፋፋው የኮሪደር ልማት የከተሞችን ገፅታ በከፍተኛ ደረጃ እየቀየረው ይገኛል። ከዚህ ሰፊ የልማት እንቅስቃሴ ጎን ለጎን ደግሞ ወደ ውስጥ ያሉ የመኖሪያ መንደሮችን ደረጃ ለማሻሻል የተጀመረው የተቀናጁ…

የሲሼልስ ፕሬዚዳንት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲሼልስ ፕሬዚዳንት ፓትሪክ ሄርሚኔ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ብልጽግና ፓርቲ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በማሸነፋቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በመልዕክታቸው የምርጫው ውጤት የኢትዮጵያ ሕዝብ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ከሩሲያ ፌዴሬሽን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ እና የልዑክ ቡድናቸው…

የትግራይ ሕዝብ የጥቂት የወንጀለኞች ስብስብ ታጋች ሆኗል – አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ሕዝብ የጥፋት መረብ በዘረጉ የስልጣን ጥመኛ ጥቂት ወንጀለኞች ታጋች ሆኗል አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ፡፡ በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ፣ የሰላምና የልማት እንቅስቃሴዎች እንዲሁም በህዝቡ…

የአምስት ዓመት ጉዞ እና የተገቡ ቃሎች አፈጻጸም

የብልፅግና ፓርቲ በ6ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከፍተኛ ድምጽ አግኝቶ በይፋ መንግሥት ከመሠረተ አምስት ዓመታት ተቆጥረዋል። ፓርቲው በምርጫ ማሸነፉን ተከትሎ የመደመር መንግሥት ሥልጣን ሲይዝ ለኢትዮጵያ ሕዝብ በርካታ ቃሎችንና መርሃ ግብሮችን ይፋ አድርጎ ነበር። የአምስት ዓመት የዕቅድ እና የተግባር…

የ2019 በጀት 2 ነጥብ 34 ትሪሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2018 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግስት የ2019 በጀት 2 ነጥብ 34 ትሪሊየን ብር ሆኖ ጸድቋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በዛሬው ዕለት አካሂዷል፡፡ የፕላን፣…

ኢትዮጵያ በመግዛት አቅም ተመጣጣኝነት በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ናት – አይኤምኤፍ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በመግዛት አቅም ተመጣጣኝነት (Purchasing Power Parity - PPP) በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ መሆኗን የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ሪፖርት አመለከተ፡፡ ኢትዮጵያ በዓመታዊ የመግዛት አቅም ተመጣጣኝነት የሚለካ 558…

የኮፕ32-ኢትዮጵያ ጉባኤ ይፋዊ ዲጂታል ገጾች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኢትዮጵያ የምታዘጋጀውን ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባዔ (ኮፕ32) ይፋዊ ዲጂታል ገጾች ይፋ አድርጓል፡፡ ጽ/ቤቱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት፥ ለጉባኤው የተከፈቱ ይፋዊ የድረ ገጽና ማኅበራዊ ትስስር…