Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ ገናን ዛሬ እያከበሩ ለሚገኙ መልካም በዓልን ተመኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመላው ዓለም የገና በዓልን ዛሬ እያከበሩ ለሚገኙ መልካም በዓልን ተመኙ።   በተለያየ የዓለም ክፍል ዛሬ የገና በዓል በመከበር ላይ ይገኛል። አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር…

“ውሳኔዎቻችን በስሜት የሚወሰኑ ሳይሆን ዘላቂ ጥቅምን ያገናዘቡ ናቸው!”  – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የመከላከያ ሠራዊቱ አሁን በያዛቸው አካባቢዎች ላይ እንዲቆይ የወሰነው ውሳኔ በስሜት ሳይሆን የሚያስገኘውን ዘላቂ ጥቅም ከግምት በማስገባት መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማምሻውን ባወጡት መግለጫ…

ቻይና እስካሁን 5 ሚሊየን የኮቪድ-19 ክትባት ለኢትዮጵያ ለግሳለች  

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እስካሁን 5 ሚሊየን የኮቪድ-19 ክትባትን ለኢትዮጵያ መለገሷን ገለፀች። በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ 5 ሚሊየን ክትባት ከመለገስ ባለፈም ኢትዮጵያ በግዢ የኮቪድ -19 ክትባትን እንድታገኝ…

ከተማ አስተዳደሩ በህወሓት የወደሙ የጤና መሰረተ ልማቶችን የሚያደራጅ ግብረሃይል አቋቁሞ እየሰራ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩ በአማራና አፋር ክልሎች በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ የጤና ተቋማትን አገልግሎት ለማስጀመር የተለያዩ ድጋፎች ማድረጉን አስታወቁ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

በጉጂ ዞን የሚንቀሳቀሱ የሸኔ ታጣቂዎች ከቡድኑ በመውጣት ለጸጥታ አካላት እጃቸውን እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉጂ ዞን የሚንቀሳቀሱ የሸኔ ታጣቂዎች ከቡድኑ አፈንግጠው በመውጣት ለጸጥታ አካላት እጃቸውን እየሰጡ መሆኑን የአይን እማኞች ገለፁ። መንግሥት የሸኔ ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ፈትተው ወደ ሰላማዊ ህይወት እንዲመለሱ እያደረገ ያለውን ጥረት ተከትሎ…

“ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” የመጀመሪያውን ግብ በማሳካት ተልዕኮውን ማጠናቀቁን የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራው “ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት”  በአሸባሪው ሃይል የተወረሩ አካባቢዎችን በማስለቀቅ የመጀመሪያውን ግብ በማሳካት ተልዕኮውን ማጠናቀቁን የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ…

አሸባሪው ህወሓትን ለሀገርና ለህዝብ ስጋት በማይሆንበት ደረጃ የማክሰም የዘመቻው ግብ ሳይሳካ ትግሉ አይቆምም – የአማራ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣2014 (ኤፍ ቢሲ)  አሸባሪው ህወሓትን ለሀገርና ለህዝብ ስጋት በማይሆንበት ደረጃ የማክሰም ዘመቻው ግብ ሳይሳካ ትግሉ እንደማይቆም የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አስታውቋል። ክልሉ በአሸባሪው ህወሓት ከደረሰበት ሰብዓዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳት መልሶ…

በሸካ ዞን የእርስ በእርስ ግጭት በማስነሳት የሰው ሕይወት እንዲጠፋ ያደረጉ 36 ግለሰቦች በፅኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሸካ ዞን የእርስ በእርስ ግጭት በማስነሳት የሰው ሕይወት እንዲጠፋና ከባድ የንብረት ውድመት እንዲደርስ ያደረጉ 36 ግለሰቦች ከ19 ዓመት እስከ 6 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ተወሰነባቸው።…

ጀግኖቹ የመከላከያ ሠራዊትና የአማራ ክልል የጸጥታ ኃይሎች የሰቆጣ ከተማን ተቆጣጣሩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንጸባራቂ ድል ወደፊት እየገሠገሡ የሚገኙት ጀግኖቹ የመከላከያ ሠራዊትና የአማራ የጸጥታ ኃይሎች አብዛኞቹን የዋግ ኅምራ አካባቢዎች ነጻ በማውጣት የዞኑን ዋና ከተማ ሰቆጣን ተቆጣጥረዋል፡፡ አካባቢው ከአሸባሪው ሕወሃት ነጻ በሚወጣበት ጊዜ…

የህዝብ እና የሀገርን አደራ ለመወጣት ምንጊዜም ዝግጁ ነን- የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የጦር አመራሮችና አባላት

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ እና የሀገርን አደራ በማንኛውም ጊዜ ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የጦር አመራሮች እና አባላት ተናገሩ። የህወሓት የሽብር ቡድንን ለማጥፋት ከሜካናይዝድ እስከ አግረኛ ድረስ በመቀናጀት የተሰጠንን ግዳጅ…