Fana: At a Speed of Life!

በተለያዩ ግንባሮች የመከላከያ ሰራዊትን ላበረታቱ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ምስጋና ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ግንባሮች የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ላበረታቱ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኝሁ ተሻገር ምስጋና አቀረቡ። አፈጉባኤው በማይጠብሪ ግንባር በመገኘት አሸባሪውን የህወሃት ቡድን አይቀጡ ቅጣት የቀጡትን የሀገር…

የሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት እንዲቆም አሜሪካ ህወሃትን ከመደገፍ ልትወጣ ይገባል – ብሮንዋይን ብሩተንና ፕሮፌሰር አን ፊትዝ-ጀራልድ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በአትላንቲክ ምክር ቤቱ የአፍሪካ ማዕከል ባልደረባ የሆኑት ብሮንዋይን ብሩተን እና የባልሲሊዓለማቀፋዊ ጉዳዮች ትምህርት ቤት ሊቀ-መንበር እንዲሁም የዓለም አቀፍ ደኅንነት ፕሮፌሰር አን ፊትዝ-ጀራልድ ፎሬይን ፖሊሲ መፅሄት ላይ ባወጡት ፅሑፍ፥ ምንም…

የሰሞኑ ጉንፋን ጉዳይ!

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ሰሞኑን ወረርሽ በሚመስል መልኩ በርካቶች በዚህ ህመም ተይዘዋል። የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታልም ለዚህ የሰሞኑ ጉንፋን ጠቃሚ መረጃን በማህበራዊ ትስስር ገፁ ይዞ ወጥቷል። የሰሞኑ ጉንፋን ለየት የሚያረገው ግን ከፍተኛ ትኩሳት እና ጠንከር ያለ ሳል…

ተዘዋዋሪ ችሎቱ በ27 ሰዎች ሞት ከተከሰሱት መካከል በዘጠኙ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አሶሳ እና አካባቢው አንደኛ ተዘዋዋሪ ችሎት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሽ ዞን በ27 ሰዎች ሞት ክስ ከተመሰረተባቸው 48 ሰዎች መካከል በዘጠኙ ላይ ከ8 እስከ 21 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ…

የአር ቲ ዘጋቢ በህወሃት ታጣቂዎች ከተደፈሩት የ80 ዓመት አዛውንት ጀምሮ እስከንብረት ዝርፊያና ውድመት ድረስ ለዓለም አሳይታለች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአር ቲ ዘጋቢ በደብረ ብርሃን ሆስፒታል በመገኘት የህወሃት አሸባሪ ቡድን ታጣቂዎችን ዘግናኝ የአስገድዶ መድፈርና ሌሎች የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ያካተቱ ወንጀሎችን ቀጥታ ለዓለም አሳይታለች። የደብረ ብርሃን ኮምፕሬንሲቭ ሆስፒታል ሜዲካል…

ኢትዮጵያ አሜሪካ ሀገሪቱን ከአጎዋ ተጠቃሚነት ማገዷን በድጋሚ እንድታጤነው ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሜሪካ ሀገሪቱን ከአጎዋ ተጠቃሚነት ማገዷን በድጋሚ እንድታጤነው ጠየቀች።   ባሳለፍነው ሳምንት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ኢትዮጵያን ከአጎዋ ማእቀፍ እንድትወጣ በፊርማችው ማፅደቃቸው ይታወቃል።…

የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ መስዋዕትነት ለከፈሉ ጀግኖች ምስጋና ልናቀርብ ይገባል-አምባሳደር ታዬ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “የኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት ለማስጠበቅ የሕይወት መስዋዕትነት ለከፈሉ ጀግና ወገኖች ምስጋና ልናቀርብ ይገባል” ሲሉ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ አስገነዘቡ። ዓለም…

የአገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ሁለተኛ ዙር ይፋዊ የህዝብ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ሁለተኛው ዙር ይፋዊ የህዝብ ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ የተገኙ ግብዓቶች እንደአስፈላጊነታቸው በአዋጁ ውስጥ እንደሚካተቱ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያገኘነው መረጃ…

በወራሪው ቡድን ተይዘው የነበሩ አካባቢዎችን በአኩሪ ሁኔታ ነጻ ማድረግ ተችሏል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ይዟቸው የነበሩ አካባቢዎች ነጻ መሆናቸውን ተከትሎ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ። የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት የሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ…

ሀገር አቀፍ የፌዴራል እና የክልል መንግስታት የህግ አስፈጻሚዎች የግንኙነት መድረክ በሰመራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የፌዴራል እና የክልል መንግስታት የህግ አስፈጻሚዎች የግንኙነት መድረክ በሰመራ ዛሬ ተጀምሯል ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና…