Fana: At a Speed of Life!

ሕወሓት በውጊያ ከሞቱና ከቆሰሉ ታጣቂዎቹ የተወሰኑትን ይዞ በመሸሽ በ“መንግሥት የተፈጸመ ጅምላ ጭፍጨፋ ነው” ለሚል የሀሰት ፕሮፖጋንዳ እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ጥምር ጦር የተቀናጀ ጥቃት ሽንፈት ተከናንቦ ወደ ትግራይ የሸሸው ወራሪው የህወሓት ኃይል በየአውደ ውጊያው ከሞቱና ከቆሰሉ ታጣቂዎቹ የተወሰኑትን ወደ ትግራይ ይዞ በመሸሽ ላይ መሆኑን ታማኝ የመረጃ ምንጮቻችን ተናግረዋል፡፡…

ሽንፈት ተከናንቦ ወደ ትግራይ የሸሸው የህወሓት ወራሪ ኃይል የድል አድራጊ አቀባበል እንዲደረግለት ቢሞከርም ተቃውሞ እየገጠመው ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ግንባሮች ሽንፈት ተከናንቦ ሙት፣ ቁስለኛና ምርኮኛ ከሆነው የህወሓት ወራሪ ኃይል የተራረፈው ታጣቂ ወደ  ትግራይ ሲገባ የድል አድራጊ አቀባበል እንዲደረግለት ቢሞከርም ተቃውሞ እየገጠመው መሆኑን ታማኝ የመረጃ ምንጮቻችን ገልጸውልናል፡፡…

የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሀም ከቱርክ አቻዎቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ ከቱርክ አቻቸው ጋር ተወያዩ። ለቱርክ አፍሪክ አጋርነት ጉባዔ ኢስታንቡል የተገኙት ዶክተር አብርሃም፥ ከጉባኤው ጎን ለጎን ከሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር ሁሉሲ አካር ጋር መወያየታቸውን…

ኢትዮጵያ የተመድ ሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ውሳኔን እንደማትቀበል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የተመድ ሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ውሳኔን እንደማትቀበል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ዛሬ በኢትዮጵያ ላይ ልዩ ስብሰባ ያደረገውን ምክር ቤት ሀገራት ለራሳቸው ፖለቲካዊ አጀንዳ ማስፈፀሚያ እየተጠቀሙት እንደሆነ ሚኒስቴሩ አስታውቋል።…

የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት መርሳና ጊራናን በመቆጣጠር ወደፊት እየገሠገሠ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት መርሳና ጊራናን በመቆጣጠር ወደፊት እየገሠገሠ ነው፡፡ የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ በዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት፣ በቆቦ ግንባር ቀደም ብሎ የዞብል ከፍተኛ ቦታዎችን ተቆጣጥሮ የነበረ ሲሆን፣ የቁጥጥር…

የፈጠራ ቅጥፈቶች ለጊዜው ቢያደናግሩም፣ እውነት የመሆን ዐቅም ግን የላቸውም – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈጠራ ቅጥፈቶች ለጊዜው ቢያደናግሩም እውነት የመሆን ዐቅም ግን የላቸውም ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ፥ ኢትዮጵያ የጀመረችው ለውጥ ሰው ተኮርና ለሰዎች መብትና ዕሴት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለቱርክ አፍሪካ አጋርነት ጉባኤ ኢስታንቡል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ቱርክ ኢስታንቡል ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ቱርክ ያቀኑት በሦስተኛው የቱርክ አፍሪካ አጋርነት ጉባኤ  ላይ ለመሳተፍ  መሆኑ ታውቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ወደ አንጎላ አቀኑ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳሰ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኮትዲቭዋር የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ወደ አንጎላ አቀኑ። ፕሬዝዳንቷ በአንጎላ በሚኖራቸው ቆይታም ከፕሬዘዳንት ጆ ማኑዌል ሎሬንሶ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች እንዲሁም የኢትዮጲያን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ…

የኡጋንዳ ብሔራዊ የፓን አፍሪካ ንቅናቄ አስፈፃሚ ሊቀ-መንበር  ለኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ያላቸውን አጋርነት ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡጋንዳ የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዓለምፀሐይ መሰረት በኡጋንዳ ብሔራዊ የፓን አፍሪካ ንቅናቄ አስፈፃሚ ሊቀመንበር ሩጋራማ ዳንኤል ጋር ተወያይተዋል። የኡጋንዳ ብሔራዊ የፓን አፍሪካ ንቅናቄ አስፈፃሚ ሊቀ-መንበር  ሩጋራማ ዳንኤል ጠቅላይ…

የወደሙ ጤና ተቋማትን ከሆስፒታሎች ጋር በማስተሳሰር አገልግሎት ለማስጀመር ስራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ውድመትና ዘረፋ የተፈጸመባቸውን የጤና ተቋማት አገልግሎት ወደነበረበት ለመመለስ የአዲስ አበባና የፌዴራል ሆስፒታሎች የድርሻቸውን መወጣት መጀመራቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። አሸባሪው የጥፋት ቡድን ካደረሰው ጉዳት ጋር…