Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪውን የሸኔ ቡድን በዓለም አቀፍ ደረጃ በማስተዋወቅ የተጠረጠሩ ጋዜጠኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ አሸባሪውን ሸኔ በዓለም አቀፍ ደረጃ በማስተዋወቅ የተጠረጠሩ የአሶሽየትድ ፕረስ ጋዜጠኞችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ። በኮሚሽኑ በወንጀል ምርመራ ቢሮ የሽብር ወንጀሎች ምርመራ ዲቪዥን ሃላፊ ኢንስፔክተር ተስፋዬ ኦላኒ፥…

የተመድ ተወካዮች በአፋር ክልል ለተፈናቃይ ዜጎች እየተደረገ ያለውን ድጋፍ ተዘዋውረው ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 6፣2014(ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያ የሰብዓዊ እርዳታ እያቀረቡ የሚገኙ የተባበሩት መንግስታት ድርጅቶችና አጋሮቹን ያካተተ ቡድን ዛሬ በአፋር ክልል ለተፈናቃይ ዜጎች እየተደረገ ያለውን ድጋፍ ተዘዋውሮ ጎበኘ። በተመድ የኢትዮጵያ ፅህፈት ቤት አስተባባሪ ዶ/ር ካትሪን ሶዚ  የተመራው…

ሃገር ወዳድ አትሌቶች  ከጀግናው መከላከያ ሰራዊት ጎን በመሰለፋቸው ታላቅ ኩራት እንደፈጠረላቸው ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃገር ወዳድ አትሌቶች ከጀግናው መከላከያ ሰራዊት ጎን በመሰለፋቸው ታላቅ ኩራት እንደፈጠረላቸው ተናገሩ። አትሌት ገዛኸኝ አበራ ፣ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ እና አትሌት ኮማንደር ማርቆስ ገነቴ ከዚህ በፊት በሩጫው አለም የሃገራቸውን ሰንደቅ አላማ ከፍ…

በሁሉም መስክ የተጀመሩ የልማት እቅዶችን በማሳካት ብልፅግናን እናረጋግጣለን – አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ)  በሁሉም መስክ የተጀመሩ የልማት እቅዶችን በማሳካት የሀገራችንን እድገትና ብልፅግና እናረጋግጣለን አሉ የሶማሌ ክልል ርዕሠ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ። ርዕሠ መስተዳድሩ ክልሉ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በጋራ በሚሰራቸው ስራዎች ላይ…

ዶ/ር ታደሰ ካሳ የሚኒስትሮች ግብረ-ሃይል ጽ/ቤት ኃላፊ ሆነው ተሸሙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ፣ አማራና አፋር ክልሎች የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለመመርመር፣ ጥፋተኞችን በህግ ተጠያቂ ለማድረግና ተጎጂዎችን መልሶ ለማቋቋም የተመሰረተው የሚኒስትሮች ግብረ-ሃይል ዶ/ር ታደሰ ካሳን የግብረ-ሃይሉ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አድርጎ…

የመንግሥት ተቋማት የ100 ቀናት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር የመንግሥት ተቋማትን የ100 ቀናት ዕቅድ አፈጻጸም መገምገም ጀመረ። በተመረጡ የልማት ፕሮጀክቶች ላይ የመስክ ምልከታ ጉብኝት ማካሄድ እና መረጃ በመሰብሰብ የተጀመረው ክትትልና ግምገማ፥ በዘርፍ አስፈጻሚ መስሪያ ቤቶች…

የፖለቲካ አጀንዳን የያዙ የውጭ ጫናዎች አሁንም ኢትዮጵያ ላይ መቀጠላቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 5፣ 2014(ኤፍ ቢሲ) ከኋላቸው ሌላ የፖለቲካ አጀንዳን የያዙ የውጭ ጫናዎች አሁንም ኢትዮጵያ ላይ እየጨመሩ መምጣታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ ሳምንታዊ መግለጫቸውን ሰጥተዋል።…

መንግስት በውስጥና በውጭ ካለው ህዝብ ጋር በመሆን የሚካሄድበትን የውጭ ጫና የመመከት ስራውን እየሰራ ነው- አምባሳደር ሬድዋን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መንግስት በውስጥ እና በውጭ ካለው ህዝብ ጋር በመተባበር በማስረጃዎች ላይ ተመሰርቶ በተቀናጀ መልኩ የሚካሄደውን ጫና የመመከት ስራ እየሰራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለፁ።…

ጠ/ሚ ዐቢይ በኮቪድ-19 ለተያዙት የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት መልካም ጤንነትን ተመኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በኮቪድ-19 ለተያዙት የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ መልካም ጠንነትን ተመኙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት ፕሬዚዳንት ራማፎሳ ከበሽታው በፍጥነት እንዲያገግሙም…

በማክሮ ኢኮኖሚው በተወሰደው እርምጃ ለውጥ ተመዝግቧል- መንግስት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠንካራ የማክሮ ኢኮኖሚው ለመገንባት በተወሰደው እርምጃ ለውጥ መመዝገቡን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ የማክሮ ኢኮኖሚውን አፈፃፀም ለማሻሻል…