Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ለሚሰበስቡ 30 ሺህ መምህራንና ተማሪዎች ሽኝት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ለሚሰበስቡ 30 ሺህ የትምህርት ማህበረሰብ አባላት ሽኝት እየተደረገ ነው፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ለተወሰነ ጊዜ ትምህርት ተዘግቶ የዘማች አርሶ አደሮች ሰብል እንዲሰበሰብ ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል፡፡ ይህንን…

የብሬክስሩ ኒውስ ጋዜጠኞች ወደ አዲስ አበባ በመምጣት የከተማዋን ሰላማዊነት ለዓለም በማሳየት ላይ ናቸው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የምዕራባውያኑ መገናኛ ብዙሃን ከዓለም የሚደብቁትን እውነታ በመግለጥ የሚታወቁት የብሬክስሩ ኒውስ ጋዜጠኞች ወደ አዲስ አበባ በመምጣት የከተማዋን ሰላማዊነት ለዓለም በማሳየት ላይ ናቸው። ጋዜጠኛ ኢዩጂን ፒሩየር እና ራኒያ ካሌክ አዲስ አበባ…

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሚመራው የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት የተለያዩ ከተሞችን ከአሸባሪው ሕወሐት ነጻ ማውጣቱን ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ በ"ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" ባካሄደው ኦፐሬሽን፣ የተለያዩ ከተሞችን ከአሸባሪው ሕወሐት ነጻ የማውጣቱንና በጥልቀት በመግባት የአሸባሪውን ጀሌዎች የመማረክና የመደምሰስ ተግባሩን…

በአፍሪካ ሃገራት የውስጥ ጉዳይ ላይ ጣልቃ ገብነት ተቀባይነት እንደሌለው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰብዓዊ መብት እና በሰብዓዊ ድጋፍ ሰበብ በሉዓላዊ ሃገራት የውስጥ ጉዳይ ላይ የሚደረግ ጣልቃ ገብነት ተቀባይነት እንደሌለው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ፡፡   በምክትል ጠቅላይ…

በመዲናዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ነገ አሸባሪውን ሕወሃት በማውገዝ ሰልፍ ሊያካሂዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በነገው እለት አሸባሪውን ህወሃት በማውገዝ ሰልፍ ያካሂዳሉ። የሰልፉ አስተባባሪዎች ዛሬ በሰጡት መግለጫ የሽብር ቡድኑ ድርጊት የትግራይ ወጣቶችን እየነጠቀ እንደሚገኝ ነው የተናገሩት። የሽብር ቡድኑ…

የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ስለ ኢትዮጵያ በተዛባ ሁኔታ መዘገባቸውን ቀጥለዋል  

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራቡ ዓለም መገናኛ ብዙኃን ስለ ኢትዮጵያ በተዛባ ሁኔታ መዘገባቸውን ቀጥለዋል። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ዛሬ ረፋዱን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ምዕራባውያኑ የመገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ በመሬት ላይ ካለው…

“ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” በታላላቅ ስኬቶች ታጅቦ እየተፈጸመ ነው- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎች ሁለንተናዊ ድጋፍ በግንባር ከመዝመት በተጨማሪ በተለያዩ ድጋፎች ተጠናክሮ መቀጠሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡ ስለ ኢትዮጵያ ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ በተሳሳተ መንገድ…

የህልውና ዘመቻው መዳረሻ አሸባሪው ህወሓት ዳግም የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ፈተና እንዳይሆን ማድረግ ነው – የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)   የህልውና ዘመቻው መዳረሻ አሸባሪው ህወሓት ዳግም የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ፈተና እንዳይሆን ማድረግ ነው ሲል  የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ አስታወቀ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ዛሬ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ …

የምትዋጉት አሸባሪውን ብቻ ሳይሆን ጋላቢዎቻቸውን ጭምር ነው – ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምትዋጉት አሸባሪውን ብቻ ሳይሆን ጋላቢዎቻቸውን ጭምር ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስቴር የሰራዊት ግንባታ ስራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ በጭፍራ ግምባር ተገኝተው ለሰራዊት አባላት…

በምሥራቅና በምዕራብ የተገኘው ድል በመሐል ሀገር እንደሚደገም ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅና በምዕራብ የተገኘው ድል በመሐል ሀገር እንደሚደገም ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሄንን የተናገሩት በሦስተኛው ቁልፍ ግንባር ተገኝተው ከሠራዊቱ ጋር በመከሩበት ጊዜ ነው። ከሰሞኑ በሚሠሩ ኦፕሬሽኖች…