Fana: At a Speed of Life!

የሸኔ የጥፋት ቡድን በፀጥታ ሀይሎች ጥምረት እየተደመሰሰ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገርን ለማፈራረስ ከህወሓት አሸባሪ ቡድን ጋር በጥምረት እየሰራ የሚገኘው የሸኔ ቡድን በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች እየተንቀሳቀሰ ቢገኝም በፀጥታ ኃይሎች ጥምረት ህልሙ እየከሸፈ ይገኛል። በትናንትናው ዕለት በምስራቅ ጉጂ ነገሌ ቦረና እና በአርሲ…

አፍሪካ በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እና ድምፅ ሊኖራት ይገባል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ህዝብ ያላት አፍሪካ በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እና ድምፅ ሊኖራት ይገባል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ አገራት በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት የተሻለ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በድል የታጀበውን የመጀመሪያ ምእራፍ ቆይታቸውን አጠናቀው ለተወሰነ ጊዜ ወደ ቢሮ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 29፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በድል የታጀበውን የመጀመሪያውን ምእራፍ ቆይታቸውን አጠናቀው ለተወሰነ ጊዜ ወደ ቢሮ መመለሳቸውን ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ባወጡት መግለጫ፥ ዛሬም ሆነ ወደፊት ጠላቶቻችን ጉልበታቸው ዝሎ፣ የጥላቻና የጠበኝነትን…

“በትግራይ የዘር ማጥፋት ተፈፅሟል” በሚል ኢትዮጵያን ለመወንጀል በአሜሪካ ሲረቀቅ የነበረው አዋጅ ተሰረዘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር “በትግራይ የዘር ማጥፋት ተፈፅሟል” በሚል ኢትዮጵያን ለመወንጀል ለወራት ሲዘጋጅ የነበረው ረቂቅ አዋጅ በሀገሪቱ ብሄራዊ መከላከያ ፍቃድ ህግ ተሰረዘ።   የ"ትግራይ የዘር ማጥፋት አዋጅ"…

አምባሳደር ሄኖክ ከፈረንሳይ ብሔራዊ ም/ቤት የኢትዮጵያ ወዳጅነት ቡድን አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሣይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ከሀገሪቱ ብሔራዊ ምክር ቤት የኢትዮጵያ ወዳጅነት ቡድን አባላት ጋር ተወያዩ በውይይቱ ወቅትም ኢትዮጵያን የማፍረስ አላማ ይዞ ግጭቱን የጀመረው አሸባሪው ህወሓት እንደሆነና የሽብር ቡድኑ በአማራ እና…

በጠ/ሚ ዐቢይ የሚመራው የወገን ጦር በትናንትናው እለት ያስመዘገበው ድል የሽብር ቡድኑን እንዳፍረከረከው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የወገን ጦር በትናንትናው እለት ያስመዘገበው ድል የሽብር ቡድኑን ህወሃት እንዳፍረከረከው ተገለፀ። የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት እንዳስታወቀው፥ አሸባሪ ቡድኑ ህወሃት ከሳምንት በፊት 12 የሚደርሱ…

ታሪካዊቷ የደሴ ከተማ እና የንግድና የኢንዱስትሪ ኮሪደር የሆነችው ኮምቦልቻ ከተማ በጀግኖቹ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ነጻ ወጡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታሪካዊቷ የደሴ ከተማ እና የንግድና የኢንዱስትሪ ኮሪደር የሆነችው ኮምቦልቻ ከተማ፣ በጀግኖቹ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ነጻ ወጥተዋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራው የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ ከደሴና ኮምቦልቻ በተጨማሪ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሰብል ስብሰባ ለተሰማሩ  ተማሪዎችና  መምህራን  አድናቆታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተያዘው ሳምንት በሰብል ስብሰባ ለተሰማሩ የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎችና አስተማሪዎች  ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ  በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ በተያዘው ሳምንት  የአርሶ…

አሸባሪው ህወሃት በጋሸናና በሰሜን ሸዋ አንፆኪያ ዜጎችን በጅምላ ጨፍጭፏል- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሃት በጋሸናና በሰሜን ሸዋ አንፆኪያ ዜጎችን በጅምላ መጨፍጨፉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ እነዚህ ጥቃቶች የአሸባሪ ቡድኑን ትክክለኛ ማንነት የገለፁ ናቸው ብለዋል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር…

ለሸኔ ታጣቂ ሊተላለፍ የነበረ ከ 2 ሺህ በላይ የብሬን ጥይት  ዓለም  ገና ከተማ  ላይ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻን አዋሽ አርባ ባደረገ የቤት መኪና ውስጥ ተደብቆ ለሸኔ ታጣቂ ሊተላለፍ የነበረ 2 ሺህ 560 የብሬን ጥይት ተያዘ። ጥይቱ ዓለም  ገና ከተማ  ላይ መያዙ ነው የተመለከተው። ኅብረተሰቡ ያደረሰውን ጥቆማ መሠረት አድርጎ የኦሮሚያ ፖሊስ…