Fana: At a Speed of Life!

ዴንማርክ ለኢትዮጵያ የአየር ንብረት ኢንሼቲቭ ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዴንማርክ ለኢትዮጵያ የአየር ንብረት ኢንሼቲቭ እና አረንጓዴ ልማት ድጋፍ እንደምታደርግ የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስትር ኒኮላይ ዋመን ገለጹ፡፡ ኒኮላይ ዋመን ከኢትዮጵያ ገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ጋር በነበራቸው ቆይታ በተለያዩ ዘርፎች የሁለቱን…

ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት አባ ገዳዎችና ሃዳ ሲንቄዎች የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክሩን የተሳካ ለማድረግ አባ ገዳዎችና የሃዳ ሲንቄዎች ሚና ከፍተኛ መሆኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር መሐሙድ ድሪር ገለጹ። ኮሚሽኑ ከኦሮሚያ ክልል ከተወጣጡ አባገዳዎችና ሃደ ሲንቄዎች ጋር ቀጣይ በክልሉ…

በኢንዱስትሪ ፓርኩ የተሰማሩ ባለሃብቶች በተኪ ምርት ውጤት እያስመዘገቡ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሕር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ የተሰማሩ ባለሃብቶች የውጭ ምንዛሬ በማስገኘትና ተኪ ምርት በማምረት ለሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ እድገት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እያበረከቱ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የባሕርዳር ቅርንጫፍ ዋና…

ነጻነታችን የሚጋፋ ማንኛውንም የውጭ ሃይል በጋራ በማንበርከክ አንድነታችንን ጠብቀን ኖረናል – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን ሰላምና ነጻነታችን የሚጋፋ ማንኛውንም የውጭ ሃይል በጋራ በማንበርከክ አንድነታችን ጠብቀን ኖረናል ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ 19ኛውን የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል አስመልክተው በማህበራዊ…

የፌዴራል ሥርዓት የሕዝቦችን ዴሞክራሲያዊ ተሳትፎ ይጨምራል – አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ሥርዓት የመግባባት ዴሞክራሲን በማንበር የሕዝቦችን ዴሞክራሲያዊ ተሳትፎ ይጨምራል ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ። 19ኛው ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን በማስመልከት በአርባምንጭ ከተማ ሲምፖዚየም…

የቆሼ ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ስፍራን ለማልማት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለምዶ ‘ቆሼ’ ተብሎ የሚታወቀውን የደረቅ ቆሻሻ መጣያ ስፍራ ለማልማት የሚያስችል ውይይት እና የመስክ ጉብኝት ተካሄደ። የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሌሊሴ ነሜ እንደገለጹት፤ የአካባቢ ጥበቃ ስርዓትን ለማጠናከር የቆሻሻ…

ነዋሪነታቸውን በጣሊያን ያደረጉ ኢትዮጵያዊ ለህዳሴ ግድቡ የ65 ሺህ ዩሮ ቦንድ ግዥ ፈጸሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነዋሪነታቸውን በጣሊያን ያደረጉ ኢትዮጵያዊ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የ65 ሺህ ዩሮ ቦንድ ግዥ መፈጸማቸውን በሮም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ገለጸ። ግለሰቡ ከዚህ ቀደም በተለያየ ጊዜ ለግድቡ ግንባታ የቦንድ ግዥ በመፈጸም ድጋፍ ሲያደርጉ የቆዩ…

ሀዲያ ሆሳዕና አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ሀዲያ ሆሳዕና አዳማ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ። በድሬዳዋ ስታዲየም ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ኢዮብ አለማየሁ እና በረከት ወ/ዮሐንስ ባስቆጠሯቸው ሁለት…

የታሕሳስ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታሕሳስ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በሕዳር ወር በነበረበት እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የነዳጅ ማደያዎችና ኩባንያዎች ያልተገባ የነዳጅ ክምችት ከመያዝና የዋጋ ጭማሪ ከማድረግ ተቆጥበው…

1 ሺህ 155 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው የመመለስ ስራ መቀጠሉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በዚህ መሰረትም ከሕዳር 4 እስከ ሕዳር 27 ቀን 2017 ድረስ 1 ሺህ 155…